Amharic Translations Archive

ጥላቻ ጥላቻን፣ ኃይል ኃይልን፣ ሕግ አልባነት ስርዓተ አልበኝነትን ይወልዳል፣

[For an English version of this post, click HERE.] ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በዚህ ባለፈው ሳምንት አሜሪካውያን መንፈሳቸውን በሚፈታተን ክስተት ውስጥ ወድቀዋል፡፡ አሜሪካውያን አጅግ በጣም አዝነዋል፡፡ አሜሪካውያን በጥንቃቄ በማሰብ ስቃይ ውስጥ ተዘፍቀው ይገኛሉ፡፡ ሁለት አፍሪካ አሜሪካውያን ዜጎች በሁለት እምነተ ቢስ የፖሊስ ኃላፊዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ መገደላቸውን ተመልክተናል፡፡ እምነተ ቢስ የፖሊስ ኃላፊዎች የሚለውን ሀረግ ላሰምርበት

የ1776 ዓ.ም. የአሜሪካ ነጻነትን ያበሰረዉን መግለጫ በማወደስ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  “አንድ  ተደናቂን  ነገር አስመስሎ  መስራት  ከልክ ያለፈ የሙገሳ መግለጫ እውነተኛ ባህሪ ነው“ የሚል የቆየ አባባል አለ፡፡ ስለዚህ፣  ይህ ትችትም  እኔ የአሜሪካ የነጻነት መግለጫ  ተመሳሳይ ጥሁፍ  በሙገሳ  መልክ  ይታይልኝ  ፡፡ እ.ኤ.አ ሀምሌ 4/1776 የእንግሊዝ በአሜሪካ ያሉት የቅኝ ግዛቶች የ ነጻነት መግለጫቸዉን  (በትክክለኛው ቃል ለመግለጽ የትጥቅ ትግል ጥሪ በማቅረብ)  በ ሁለተኛው አህጉራዊ ጉባኤ (ኮንግረስ ) ለዓለም ህዝብ አበሰሩ ፡፡ በእኔ አመለካከት የነፃነት መግለጫ

የአፍሪካ ቀንድ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 “ለአፍሪካ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?“ በሚል ርዕስ አንድ ትችት ጽፌ ነበር፡፡ ያንን ትችት የጻፍኩት ባለፉት ጥቂት አስርት ዓመታት ውስጥ ተንሰራፍቶ በሚገኘው እና ማቆሚያ በሌለው በአፍሪካ ሰው ሰራሽ ቀውስ ምክንያት ምንም ዓይነት ተስፋ የሌለኝ በመሆኑ ነበር፡፡ እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 የመካከለኛው አፍሪካ ሬፐብሊክ (መአሬ) አውዳሚ በሆነ የጎሳ-ኃይማኖት የዘር ማጥፋት

የኢትዮጵያ-ኤርትራ የጦርነት ጨዋታዎች፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ይህን አስቂ ኝ (አስለቃሽ) ትአይንት  (ትያትር)  ፊልም ከዚህ ቀደም አላየነውምን? እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2011 ዘ-ህወሀት የሕዝብን ስሜት ለማስቀየስ (ለማወናበድ ) ስለሚያካሂደው የጦርነት ጨዋታ  ትችት በጽሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡ ዘ-ህወሀት ማለት በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ በስልጣን ኮርቻ ላይ ተፈናጥጦ የሚገኘው የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ አገዛዝ በዓለም አቀፍ የአሸባሪዎች የመረጃ ቋት ስም ዝርዝር ውስጥ ስሙ

ኢትዮጵያ አዲስ ህገ መንግስት ያስፈልጋታልን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ጥያቄ ሆኖ መቅረብ ያለበት ጉዳይ ኢትዮጵያ አዲስ ሕገ መንግስት ትፈልጋለችን የሚለው አይደለም፡፡ መጠየቅ ያለበት ግን በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ምንም ዓይነት ሕገ መንግስት የሌላት ሀገር ስለሆነች ሕገ መንግስት ትፈልጋለችን? የሚለው ነው፡፡ “የ1995 የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት” እየተባለ የሚጠራው ሕገ መንግስት በዘ-ህወሀት ለዘ-ህወሀት የተዘጋጀ የዘ-ህወሀት ሕገ መንግስት ነው፡፡ ዘ-ህወሀት (የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት

ኢትዮጵያ፡ የዘ-ህወሀት ወንጀለኞች ያልተመዘገበ ቦንድ ባሜሪካ ሲሸጡ ማጅራቸዉን ተያዙ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ    ባለፈው ሳምንት የዩኤስ አሜሪካ የቦንድ እና አክስዮን ልውውጥ  ኮሚሽን/U.S Securities and Exchange Commission (SEC) በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው የሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ለአራት ዓመታት ያልተመዘገበ ህገ ወጥ የቦንድ ሽያጭ በማካሄድ ያገኘውን 6.5 ሚሊዮን ዶላር እንዲመልስ  (ዲስጎርጅመንት ወይም በትክክል ስተርጎም “ማስተፋት”)  ቅ ጣት  በይኖበታል ። (ዲስጎርጅመንት ወይም  “ማስተፋት”  በአሜሪካን

ኢትዮጵያ፡ እ.ኤ.አ በ2017 የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ፕሬዚዳንት ሊኮን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ወይ ጉድ! ጉድ!  ጉድ ! ታምር  ታዬ ! ትያትር ታዬ ! ጉድ ወይስ ታምር ይባላል፣ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህዋሃት) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆነው ቴዎድሮስ አድሀኖም የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅትን በፕሬዚዳንትነት ይገባኛል ሲል አይን አውጥቶ የስራ ፍለጋ ማመልከቻዉን አስገብቷል ፡፡ (እውነት ለመናገር ቴድሮስ አድሃኖም ለይስሙላ የተቀመጠውን አሻንጉሊቱን እና አሳዛኙን ኃይለማርያም

የምሁራን የህሊና ድህነት እና የኢትዮጵያ ረሀብ ከሀዲዎች የሞራል ልዕልና ኪሳራ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “በኢትዮጵያ ውስጥ ረሀብ የለም…ኢትዮጵያውያን ለሞት በሚያበቃ ረሀብ እየተራቡ አይደለም…ሰዎች እየሞቱ አይደለም…እንስሶች በወኃ ጥም ምክንያት እየሞቱ ነው…” አሌክስ ዲ ዋል ባለፈው ሳምንት በኒዮርክ ታይምስ (ዓለም አቀፍ ህትመት) በቀረበ ጽሁፍ አሌክስ ዲ ዋል ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ “የታላቅ ረሀቦች ዘመን“ ፍጻሜ መሆኑን በታላቅ ኩራት በመናገር ኢትዮጵያውያን ለሞት በሚያበቃ ረሀብ አይጠቁም፣ ይልቁንም በውኃ

ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም፡ በኢትዮጵያ ታሪክ በውርደት ስትታሰብ የምትኖር ዕለት፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ግንቦት 20 1983 ኢትዮጵያ መቀመቅ የወረደችበት ዕለት፣ ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ በኢትዮጵያ የስልጣን ማማ ላይ የነገሰባት ዕለት ናት፡፡ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ በስልጣን እርካብ ላይ እንደ መዥገር ተጣብቆ የሚገኘው የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህዋሃት) አገዛዝ ስሙ በዓለም አቀፍ

ሕግ እንደ መንግስታዊ አሸባሪነት በአፓርታይድ ኢትዮጵያ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ ይህ ትችት “አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በተከታታይ እያወጣሁት ያለው ሶስተኛ ክፍል ሲሆን መደበኛ በሆነ መልኩ በግንኙነት መስመር በድረ ገጽ እንደሚወጣ እጠብቃለሁ፡፡ የዚህ “አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በተከታታይ የሚወጣው ትችት ሁለቱ ጥንድ ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው፡ 1ኛ) በአሁኑ ጊዜ በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) አድራጊ ፈጣሪነት ተመስርቶ እየተቀነቀነ