Category Archives: Amharic Translations
በኢትዮጵያ የዘ-ህወሀት የዘር ማጥፋት ተራ ውሸት እና ማወናበጃ ማስረጃ ሲጋለጥ
አባይ ጸሀይ

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ ይህንን ትችት የማቀርበው ለበርካታ ምክንያቶች ነው፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ እ.ኤ.አ መስከረም 5/2016 አቅርቤው በነበረው ትችቴ በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ ውስጥ መጠነ ሰፊ በሆነ መልኩ…

“ደስታ ነገ ጠዋት አሸብርቆ ይመጣል!”፡ ለ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት መልዕክቴ

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ያለ መራራ ትግል ምንም ዓይነት ዕድገት ሊኖር አይችልም!  እ.ኤ.አ መስከረም 11/2016 የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት የ2009 ዓ.ም የመጀመሪያ ዕለት ነው (እንደ ኢትዮጵያውያን ዘመን አቆጣጠር መስከረም…

የዘ-ህወሀት ተራ ቅጥፈት እና የማወናበጃ መረጃ የማዛባት ዘመቻ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “TPLF” በሚለው የእንግሊዝኛው አህጽሮ ቃል ውስጥ የሚገኙት እና “LF” ተብለው የተጻፉት ሁለት የመጨራሻ ፊደሎች ሲተነተኑ “Lie Factory/የቅፈት ማሽን/ፋብሪካ” የሚለውን ይወክላሉን?  እንደዚሁም ሁሉ “ህወሀት” በሚለው…

የኢትዮጵያ ነብሮች ሲበሳጩ ያጉረመርማሉ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  አሜሪካውያን የጀግንነት በላይነት የላቸውም፣  ማለትም  የኦሎምፒክ ጀግንነት ጠቅላይነት፡፡ እ.ኤ.አ ነሐሴ 21/2016 የ26 ዓመቱ የኢትዮጵያ የረዥም ርቀት ማራቶን ሯጩ ፈይሳ ሌሊሳ በአንድ ወቅት በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ታሪክ “የኦሎምፒክ…

ኢትዮጵያ፡ ከጭፍን የፖለቲካ ጥላቻ ባሻገር፣
ፈይሳ ሌሊሳ በሪዮ ኦሊምፒክ ብር መዳልያ ተሸላሚ የኢትዮጵያ ወጣቶች እምቢተኝነት ምልክት ሲያሳይ

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   የእምነቴ መርሆዎች፡ በአሁኑ ጊዜ ጥላቻ በኢትዮጵያ ሕዝብ እና በነጻነት፣ በዴሞክራሲ እና በሰብአዊ መብት ጥበቃ የተፈረከሰከሰ ግድግዳ መካከል የቆመ ነገር ሆኖ ይገኛል፡፡ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት…

አእምሯቸው “የደነዘ አማሮች”፣ የኦሮሞ “ወንጀለኞች እና አሸባሪዎች” በ2016 እየተነሱ ነውን?
የተቆጡ ነብሮች!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ    እውን አማሮች የደነዙ ሕዝቦች ናቸውን? መሬታቸው በየጊዜው እየተወረሰ እንደ ዳቦ እየተቆረሰ ከነጻ መሬታቸው መፈናቀላቸውን በመቃወም የመሬት ቅርምት ዕኩይ ድርጊቱ እንዲቆም እና መብታቸው እንዲከበርላቸው በመጠየቃቸው…

“ሲመረው የማይነሳ ህዝብ የለም ባለም፣” አለ አቦይ ስብሐት ነጋ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የኢትዮጵያውያን የጸደይ አብዮት በ2016 የክረምት ወቅት መጀመሩ ነውን?  አንድ ህዝብ ታምቆ ፣ ታምቆ ማለት ተጨቁኖ  በዘመንታ አይቆይም ። ዩኒቨርሳል universal  ማለት ነው ።  አንድ…

ኢትዮጵያ በእሳተገሞራ ጫፍ ላይ ተቀምጣ! 

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “በሰላማዊ መንገድ ለውጥ እንዳይመጣ የሚከላከሉ ሁሉ ሞገደኛውን እና የማይቀረውን የአብዮት ማዕበል እንዲያስተናግዱ ይገደዳሉ” ጆን ኤፍ. ኬኔዲ እንዲፈጸምልህ በምትመኘው ነገር ላይ አስቀድምህ ተጠንቀቅ ምክንያቱም የሚሆነው…

“ከዚህ በላይ ምን ትሆናለህ? ክተት! አትነሳም እንዴ?” አለ ዘረኛው ኒዮ ፋሺስት ዶናልድ ትረምፕ በሪፑብልካኑ ጉባዬ ላይ 

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በጁሊየስ ቄሳር ተውኔት ውስጥ የቄሳርን ሞት ተከትሎ ጣሊያንን ሽባ የሚያደደርግ የእርስ በእርስ ጦርነት ሊከሰት እንደሚችል ሸክስፒር የማርክ አንቶኒን ገጸ ባህሪነት በመላበስ እንዲህ በማለት አስጠንቅቀው…

አሜሪካንን እያሳደዳት ካለው ጣረ ሞት ተጠንቀቁ! 

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የትራምፕ ጣረ ሞት አሜሪካንን በማሳደድ ላይ ይገኛል፡፡ ሁለት እምነተ ቢስ ፖሊሶች ሁለት አፍሪካ አሜሪካዊ ዜጎችን ከገደሉ እና አንድ መሳሪያ የታጠቀ ሰው አምስት የዳላስ ፖሊስ ኃላፊዎችን…

Previous Page · Next Page