[For an English version of this post, click HERE.] ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በዚህ ባለፈው ሳምንት አሜሪካውያን መንፈሳቸውን በሚፈታተን ክስተት ውስጥ ወድቀዋል፡፡ አሜሪካውያን አጅግ በጣም አዝነዋል፡፡ አሜሪካውያን በጥንቃቄ በማሰብ…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “አንድ ተደናቂን ነገር አስመስሎ መስራት ከልክ ያለፈ የሙገሳ መግለጫ እውነተኛ ባህሪ ነው“ የሚል የቆየ አባባል አለ፡፡ ስለዚህ፣ ይህ ትችትም እኔ የአሜሪካ የነጻነት መግለጫ ተመሳሳይ ጥሁፍ በሙገሳ መልክ…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 “ለአፍሪካ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?“ በሚል ርዕስ አንድ ትችት ጽፌ ነበር፡፡ ያንን ትችት የጻፍኩት ባለፉት ጥቂት አስርት ዓመታት ውስጥ ተንሰራፍቶ በሚገኘው እና…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ይህን አስቂ ኝ (አስለቃሽ) ትአይንት (ትያትር) ፊልም ከዚህ ቀደም አላየነውምን? እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2011 ዘ-ህወሀት የሕዝብን ስሜት ለማስቀየስ (ለማወናበድ ) ስለሚያካሂደው የጦርነት ጨዋታ ትችት በጽሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡ ዘ-ህወሀት ማለት በአሁኑ…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ጥያቄ ሆኖ መቅረብ ያለበት ጉዳይ ኢትዮጵያ አዲስ ሕገ መንግስት ትፈልጋለችን የሚለው አይደለም፡፡ መጠየቅ ያለበት ግን በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ምንም ዓይነት ሕገ መንግስት የሌላት ሀገር…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፈው ሳምንት የዩኤስ አሜሪካ የቦንድ እና አክስዮን ልውውጥ ኮሚሽን/U.S Securities and Exchange Commission (SEC) በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው የሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ወይ ጉድ! ጉድ! ጉድ ! ታምር ታዬ ! ትያትር ታዬ ! ጉድ ወይስ ታምር ይባላል፣ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህዋሃት) የውጭ ጉዳይ…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “በኢትዮጵያ ውስጥ ረሀብ የለም…ኢትዮጵያውያን ለሞት በሚያበቃ ረሀብ እየተራቡ አይደለም…ሰዎች እየሞቱ አይደለም…እንስሶች በወኃ ጥም ምክንያት እየሞቱ ነው…” አሌክስ ዲ ዋል ባለፈው ሳምንት በኒዮርክ ታይምስ (ዓለም…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ግንቦት 20 1983 ኢትዮጵያ መቀመቅ የወረደችበት ዕለት፣ ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ በኢትዮጵያ የስልጣን ማማ ላይ…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ ይህ ትችት “አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በተከታታይ እያወጣሁት ያለው ሶስተኛ ክፍል ሲሆን መደበኛ በሆነ መልኩ በግንኙነት መስመር በድረ ገጽ እንደሚወጣ እጠብቃለሁ፡፡ የዚህ “አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል…
