Category Archives: Amharic Translations
ዘመነ መንደርተኛ ! (ክፍል ሁለት – 22-9-2018)            

ብስራት ኢብሳ   (ሆላንድ)       የጎሳ ፌደራሊዝም የመጨረሻው አስከፊ ገጽታ ላይ ደርሰናል!                                                       መንግሥታዊ እውቅና ተሰጥቶት ሕዝብ እያጫረሰ ያለው የጎሳ ፌደራሊዝም፣ ከሕ-ገመንግሥቱ ባስቸኳይ እስካልተወገደና  ወደፊትም ዘርንና ኃይማኖትን መሠርት አድርገው የሚደራጁ ፖለቲከኞችን ወደ ሥልጣን…

ኢትዮጵያውያኖች፣ ያገኘነዉን ታላቅ ሰጦታ አንዳናጣ አይናችንን ከፍተን መጠበቅ አለብን!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም* እና ከአርቲስት/አክቲቪስት ታማኝ በየነ** ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  [ይህ ጽሁፍ በአማርኛ በአጭሩ እንዲተረጎም ተደርጎ በስፋት የሚሰራጭ ይሆናል፡፡]  Original post: http://almariam.com/2018/08/17/we-must-keep-our-eyes-on-the-prize-in-ethiopia/ በማህበራዊ መገናኛዎች/ሜዲያ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያውያን የዲያስፖራው ማህበረሰብ ውስጥ ጭምር በሚሰራጩት አሉባልታዎች፣…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን የዉሸት ወሬዎች እና የማወናበጃ መረጃዎችን በመዋጋት  እናግዛቸው!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  የጸሀፊው ማስታወሻ፡ ከጥቂት ቀናት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እንዲህ ብለው ነበር፣ “ቅንነት የሌላቸው እና የተዛቡ ወሬዎች በሶማሊ ክልል ሰብአዊ ቀውስ ላይ ነዳጅ ይጨምራሉ፡፡“ ትላንት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲህ…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የአብይ አህመድ-ኢትዮጵያ ቡድን መጥታችሁ ስለጎበኛችሁን በጣም እናመሰግናለን!

 ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   Original in English: http://almariam.com/2018/08/03/pm-abiy-ahmed-and-team-abiy-ahmed-ethiopia-thank-you-for-coming/ እራሱን እንደሰየመ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ተናጋሪ ሆኘ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እና ጠቅላላ የአብይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ዲፕሎማሲ ስራዎን ለመጀመር እንኳን በደህና መጡ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በዩናይትድ ስቴትስ መልካም ነገርን የሚያስቡ እና በጎ ነገርን ለማድረግ የሚያምኑ ሁሉንም ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያንን በመወከል የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እንኳን በሰላም መጡ እላለሁ፡፡…

ማስታዋሻ ቁጥር 12፡ ለአብይ አሕመድ ቡድን አጋዥ የሚሆን ከኢትዮጵያውያን ዲያስፖራ ተደማሪ ኃይል ስለመመልመል

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “ለውጥ ጥቂት ንቁ የሆኑ የለውጥ አራማጆችን እና ከዳር ተቀምጠው የሚገኙ በርካታ ተመልካቾችን አይፈልግም፡፡ ለውጥ በጨዋታ ሜዳው ውስጥ ሁላችንም ገብተን እንድንጫወት የሚፈልግ እና የእራሳችንን ድርሻ እንድናበረክት የሚደረግበት ሂደት…

“እሾሆችን ከጽጌረዳው አበባዎች መለየት አለብን፡፡”

“እሾሆችን ከጽጌረዳው አበባዎች መለየት አለብን፡፡” (ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ እ.ኤ.አ ሰኔ/2018 ዓ.ም ከተናገሩት የተወሰደ) እንደመር! አንቀነስ! እንባዛ! አንከፈል! ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “በኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ላይ እምነት ማጣት የለብንም፡፡ ኢትዮጵያ ውቅያኖስ…

ማስታዋሻ ቁጥር 10፡ አብይ አህመድ፣ የኢትዮጵያ  “ሕይወት አድን”ጠቅላይ ሚኒስትር

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ በዚህ ማስታዋሻ ውስጥ ሁለት ትችቶች አሉ፡፡ የመጀመሪያው እና “አጭሩ“ (ቢያንስ እንዲህ እያልኩ የምጠራው አስተያየት ከዚህ በታች ) የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) በአሁኑ ጊዜ በትግራይ ክልል ውስጥ…

ማስታዋሻ ቁጥር 9፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ በኢትዮጵያ “የተቀደሱት ሠላም ፈጣሪዎች ናቸው”

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ቅዱሱ መጽሐፍ እንዲህ ይላል፣ “የተቀደሱት ሠላም ፈጣሪዎች ናቸው፡፡” ለሰው ልጆች የሠላም እና የዕርቅን መልክዕክት ለማድረስ ዓላማ አድርገው ለሚንቀሳቀሱ ሰዎች የተሰጠ መርሆ ነው፡፡ በግለሰቦች እና…

ማስታዋሻ ቁጥር 8፡ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፡ እባክዎትን፣ እባክዎትን በዩናይትድ ስቴትስ የእኛ እንግዳ ይሁኑ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  (የግልጽ ደብዳቤ ቅጅ) ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ C/o የኢትዮጵያ ኤምባሲ 3506 International Dr., NW ዋሺንግተን ዲሲ. 20008 ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ፡ ሠላም ለእርስዎ ይሁን! ቀደም ሲል ተይዞ…

Next Page