ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በዘ–ህወሀት የተወገዘችው ኢትጵጵያ ባለፈው ሳምንት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እየተባለ የሚጠራው አዲስ ስምምነት የተፈረመበት የብዕር ቀለም ሳይደርቅ የግብጽ ፕሬዚዳንት ጀኔራል አብደል ፋታህ ኤል ሲሲ በአንድ ብሄራዊ…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዘራፊ ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) የሙት ዓመት ታሪክ ቀደም ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር በነበረው እና አሁን በህይወት የሌለው…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ ታህሳስ 2015 በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ አእምሮ ውስጥ ታላቅ ስፍራን በመያዝ እየተብላላ ያለ አንድ ጥያቄ ብቻ አለ፡፡ የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ–ህወሀት) የኢትዮጵያን ህዝቦች…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ጥላቻ ይገድላል፣ ፍቅር ይፈውሳል! እ.ኤ.አ ታህሳስ 2/2015 ዕለት በካሊፎርኒያ ግዛት በሳንበርናርዲኖ ከተማ ታሪክ ውስጥ በአሰቃቂነቷ ስትታወስ ትኖራለች፡፡ የአሸባሪነት የእልቂት ጥፋት በከተማችን እና በሀገራችን ላይ…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የአረቡ ዓለም የጸደይ አብዮት እ.ኤ.አ ታህሳስ 18/2010 የቱኒስያን አብዮት በማቀጣጠል ይጀምራል ብሎ የገመተ ማንም ሰው አልነበረም፡፡ መሐመድ ቡአዚዚ የሚባል በመንገድ ላይ እየተንቀሳቀሰ ለዕለት ኑሮው…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ጆን ሚልተን ገነትን ማጣት/Paradise Lost በሚለው መጽሀፋቸው “የቱም ዓይነት ቅጥፈት ቢሆን ዘለቄታዊነት የለውም የሰማይ ቁጣንም ይስባል።” በማለት ጽፈዋል፡፡ በእርግጥ ሚልተን ሊጨበጥ ሊዳሰስ ስለማይችለው ባዶ ምናብ ስለሚፈጥረው ስለሰይጣን እና…
Part 1 https://www.youtube.com/watch?v=BDjVaalipw8 Part 2 https://www.youtube.com/watch?v=OASATpY5yd0 Part 3 https://www.youtube.com/watch?v=IPE-NdCeGl0
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ከናዚ ጀርመን ሰው ልጅ እልቂት የተረፉት እና የኖቤል ተሸላሚ የነበሩት ኤሊ ዊሰል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለው ነበር፣ “ኢፍትሐዊነትን ለመከላከል የማንችልበት እና አቅመቢስ የምንሆንበት ጊዜ ሊኖር ይችላል፣ ሆኖም ግን…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ሰይጣናዊ ድርጊት እየተፈጸመ በተጨባጭ በማየት እና በመስማት ዝም ማለት፣ እንዲሁም እንደዚህ ያለውን በሰው ልጆች ላይ የሚፈጸም አረመኒያዊ ድርጊት በመካከላችን ጥልቀት ባለው ሁኔታ ደብቆ እና…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ጥንታዊ የሮማ ሰዎች እራሳቸውን ከወሮበላ አደጋ ጣዮች ለመጠበቅ ሲሉ የከተሞቻቸውን በሮች እና ግንቦች ከፍተኛ ጥንቃቄ በማድረግ ይጠብቁ ነበር፡፡ የሮማ ሰዎች ወሮበላ አደጋ ጣዮች ምንም ዓይነት አደጋ…
