Category Archives: Amharic Translations
ዘ-ህወሀት በኢትየጵያ የታክሲ ሾፌሮች ላይ የከፈተው ጦርነት!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በአሜሪካ “ባለሶስት-ጥፋት ሕግ“ እያሉ ይጠሩታል፡፡ ወንጀለኞች ሶስት ከባድ ወይም ደግሞ አስከፊ ወንጀሎችን የሰሩ ከሆነ ከ25 ዓመት እስከ እድሜ ልክ እስራት የሚያደርስ ቅጣት ይበየንባቸዋል፡፡…

ወግ ከርዕዮት አይበገሬዋ ጋር፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታወሻ፡ በኢትየጵያ ውስጥ የፕሬስ ነጻነት እንዲከበር ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ ላይ ካለችው ከአይበገሬዋ ርዕዮት ዓለሙ አስደናቂ ታሪክ ጋር በተያያዘ መልኩ ለማቀርበው ተከታታይ ውይይት…

ለኢትዮጵያ አቦ ሸማኔዎች ትውልድ ልዩ መልዕክት፡ ነጻ ሆናችሁ እንደተወለዳችሁ ሁሉ ነጻ ሆናችሁ ኑሩ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ (የተመደበ፡ ለኢትየጵያ አቦ ሸማኔዎች ዓይን ብቻ)    ከ2013 ወዲህ የመጀመሪያ መልዕክቴ፣ ይህ በሶስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ለኢትዮጵያ የአቦ ሸማኔ ትውልድ ማለትም ለኢትዮጵያ ወጣቶች ለሁለተኛ…

አ! ቃጣሪ መዝናኛ በአዲስ አበባ! ኢትዮጵያውያኖች ለምንስ ኬክ አይበሉም ?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በአሁኑ ጊዜ 15 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አውዳሚ በሆነ ረሀብ በመሰቃየት ላይ ይገኛሉ! የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ–ህወሀት) የመዝናኛ ሆቴል አልሚዎችን…

የካሩቱሪ  ቁጣና የህንድ ሃያልነት  በኢትዮጵያ፣
The Wrath of Karuturi and the “Power of India” in Ethiopia

 ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታወሻ፡ ይህንን ትችት የጻፍኩት በካሩቱሪ እና በዘ-ህወሀት መካከል በጋምቤላ የመሬት ስምምነት ውዝግብ ላይ እየተካሄደ ያለው የሕግ ጉዳይ የሚያሳስበኝ በመሆኑ ምክንያት አይደለም፡፡ ወሮበላ…

ኢትዮጵያ በዘ-ህወሀት አውሬ የሸክላ እግር ስር፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   የጸሐፊው ማስታወሻ፡ ይህ ጽሑፍ ከመሬት ጋር በተያያዘ መልኩ፣ ስለመሬት አጠቃቀም፣ መሬትን ከህግ አግባብ ውጭ ስለመጠቀም፣ ስለመሬት ከበርቴነት እና በኢትዮጵያ ስለመሬት ባለቤትነት በተከታታይነት ካቀረብኳቸው…

ለኢትዮጵያውያን ምንም የሚቀር ሀገር የላቸውምን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የደራሲው ማስታወሻ፡ የዚህ ሳምንት ትችቴ በኢትዮጵያ በጋምቤላ ካራቱሪ አግሮ ፕሮዳክትስ ፒኤልሲ የተባለው ድርጅት መውደቁን ተከትሎ ባለፈው ሳምንት ያቀረብኩት ትችት ተከታይ ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ2010…

ድንቄም የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ? ማስተር ፕላኑማ የዘ-ህወሀት ነው!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታወሻ፡ መለያ ምልክት ምንድን ነው? ደህና፣ “በስም ውስጥ ያለው ምንድን ነው? ያ ጽጌረዳ እያልን የምንጠራው/በሌላ በማንኛውም ስም ቢጠራም ያው ጣፋጭ ሽታው መሽተቱ አይቀርም…“…

ትበራለች፣ ኢትዮጵያ እንደ ወፍ ክንፍ አውጥታ ትበራለች!!!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “ኢትዮጵያውያን በእርግጠኝነት ነጻ ቢሆኑ ኖሮ የት ይደርሱ ነበር?“ ይህ ከላይ በመንደርደሪያነት የቀረበው ጥያቄ ባለፈው ሳምንት ዘኢኮኖሚስት የተባለው መጽሄት ባዘጋጀው ጹሁፍ በርዕሰ አንቀጹ ላይ ያቀረበው…

ወገኖቼ እባካችሁ ለዘ-ህወሀት አምባሳደሮች እርጥባን ብትሰጡልኝ !

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ከጥቂት ቀናት በፊት በውጭ ሀገር የሚኖሩ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ዴፕሎማቶች ከፍተኛ የሆነ ዓለም አቀፍ የውጭ ምንዛሬ የገንዘብ ፍሰት ችግር ውስጥ…

Previous Page · Next Page