Author Archive

Barbarians in the Headquarters of Voice of America ?

The ancient Romans secured their cities with gates and walls against marauding barbarians. The Romans aimed to keep the “barbarians at the gate” out and fend off any attack. The modern day barbarians of press freedom secretly breached the “gates” of the Voice of America (VOA) headquarters in Washington, D.C. on September 26, 2015. Teodros

በፕሮፌሰር መስፍን “አዳፍኔ“ መጽሐፍ ላይ አንዳንድ የሀሳብ ፍንጣቂዎች፡ ኢትዮጵያውያንን ከእራሳቸው መጠበቅ?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ አሁን ከቅርብ ጊዜ በፊት “አዳፍኔ፡ ፍርሀት እና መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው እና ታትሞ የወጣው የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የአማርኛ መጽሐፍ የኢትዮጵያ ህዝቦች በብልሹ አስተዳደር፣ በአምባገነናዊነት የጭቆና አገዛዝ እና በሞራል ስብዕና መብከት ምክንያት ተዘፍቀው ከሚገኙበት የኃጢአት ባህር ውስጥ እራሳቸውን በንስሀ በማደስ ከሀጢአት እንዲጸዱ የማያዳግም እርምጃ እንዲወስዱ የሚያሳስብ ነው፡፡ ፕሮፌሰር

Reflections on Prof. Mesfin’s “Adafne”: Saving Ethiopians From Themselves?

Prof. Mesfin Woldemariam’s latest Amharic  book, “Adafne: Fear and Failure”, is at once a lamentation on the decline and  decay of Ethiopian society from the corrosive effects of bad governance, tyrannical rule and moral corruption and a call to action for redemption. Prof. Mesfin taught geography at Haile Selassie University (Addis Ababa University). “Adafne” is

ሌላ ደብዳቤ ለኢትዮጵያውያት እህቶቼ፣

በምስራቅ ገሰሰ  በአሁኑ ጊዜ ይህንን ደብዳቤ እየጻፍኩ ያለሁት ለጡት ካንሰር በሽታ ምርመራ አስፈላጊ የሆኑትን የኤክስ ሬይ/X-Ray እና የአልትራ ሳውንድ/Ultrasound ዓመታዊ ምርመራዬን እንዳጠናቀቅሁ ነው፡፡ ከአምስት ዓመታት በፊት ልክ እ.ኤ.አ መስከረም 25/2010 የጡት ካንሰር ምርመራዬን ካጠናቀቅሁ በኋላ ለኢትዮጵያውያት እህቶቼ ይጠቅማል በሚል እሳቤ ከዚህ ጋር በተያያዘ መልኩ ያለኝን ልምድ እና ተሞክሮ ያካተተ ጽሑፍ አዘጋጅቼ ነበር፡፡ (ያንን ጽሑፍ በእንግሊዘኛ  ለማንበብ እባክዎትን

Another Letter to My Ethiopian Sisters

Mesrak Gessesse I am now writing this as I just finished my annual mammogram and ultra sound testing for breast cancer. Exactly five years ago to the day on October 25, 2010, I wrote an article discussing my experiences after being diagnosed with breast cancer. (Please click here to read that article.) I now write

ዘ-ህወሀት በኢትዮጵያ የተከሰተውን ረሀብ ማቆም ይችላልን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ በአውዳሚ ረሀብ መካከል ተሰንጋ መያዟ ታላቅ ዓለም አቀፍ ሚስጥር ሆኖ ይገኛል፡፡ እ.ኤ.አ ከ1984-85 ወዲህ ለሁለተኛ ጊዜ የተከሰተ ታላቅ ረሀብ! ባለፈው ሳምንት ግሎባል ፖስት/Global Post የተባለው የዜና ወኪል በርዕሰ አንቀጹ የመጀመሪያ ርዕስ በማድረግ እንዲህ የሚል ጥያቄ አቅርቧል፡ “ኢትዮጵያ ባለፉት 30 ዓመታት ጊዜ ውስጥ በአስከፊነቱ የመጀመሪያ የሆነውን ድርቅ ተጋፍጣ

Can the T-TPLF Stop the Famine in Ethiopia?

It is a big international secret that Ethiopia today is in the middle of a Biblical famine. For the second time since 1984-85! Last week, the Global Post headlined an article posing the question: Ethiopia is facing its worst drought in 30 years. Can the government stop famine this time?   The “government” of Ethiopia

የስደት መንግስት ለኢትዮጵያ?

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ መግቢያ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ስለ የስደት መንግስት መስፈርት በዓለም አቀፍ ሕግ መሰረት ለአንድ የኢትዮጵያ የሲቪክ ማህበረሰብ ቡድን ቃለ መጠይቅ ሰጥቸ ነበር፡፡ ስለስደት መንግስት ጽንሰ ሀሳብ እና ስላለው ተሞክሮ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ወይም የሌለው ስለመሆኑ ያለኝን አስተያየት እንድሰጥ ተጠይቄ ነበር፡፡ ቀጥታ ያልሆነው እና ዘወር ያለው ጥያቄ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ነግሶ በሚገኘው

A Government-in-Exile for Ethiopia?

Foreword to a “government-in-exile for Ethiopia” A few weeks ago, I gave an interview to an Ethiopian civic group on the topic of “government in exile” under international law. I was asked to comment on whether the idea and practice of “government in exile” is cognizable under international law. The implicit question was whether Ethiopians

ፕሬዚደንት ሬጋን ሲያራምዱት በነበረው በስደተኝነት እና በፖለቲካ ጥገኝነት ፖሊሲ ላይ ትክክል ነበሩን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስለሬፐብሊካኖች እና ስለሚያራምዷቸው ድምጸቶች ስናገር ቆይቻለሁ፡፡ አንዳንዶች በሬፐብሊካኖች እና በሬፐብሊካን ፓርቲ ላይ ከፍተኛ የሆነ ንዴት ያደረብኝ እንደሆነ አድርገው ሊገምቱ ይችላሉ፡፡ እኔ ስለእዚህ ጉዳይ ብዙም አልጨነቅም፡፡ ይልቁንም ከዚያ በበለጠ መልኩ በመጋዘኔ ውስጥ የ”ዴሞክራሲ አይጦች” አገዛዝ ተንሰራፍቶ ይገኛል፡፡ ሆኖም ግን በአሁኑ ጊዜ ለዕጩ ፕሬዚዳንታዊነት ምርጫ በመወዳደር ወደ ኋይት ሀውስ ለመግባት አሰፍስፈው