Author Archive

My Private Letter to Senator Ted Cruz

A CALL TO ACTION Special note and request: I am asking my readers in the United States, particularly Ethiopian Americans in the great State of Texas and in the Washington metropolitan area, to join me in advocating against confirmation of Gayle Smith who has been nominated to head the USAID. The United States Senate has

ኢትዮጵያ የተሻሉ አማራጮችን አጥታ ነውን ?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም       ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ ግንቦት 2015 “ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የእራሱን ጥላ የሚፈራው ለምንድን ነው?“ በሚል ርዕስ ትችት አቅርቤ ነበር፡፡ በዚያ ትችት ላይ የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ ደጋፊዎች የወያኔው አመራሮች በግንቦት ስለሚካሄደው የይስሙላ የቅርጫ ምርጫ በፍርሀት ቆፈን ውስጥ ተሸብበው የመገኘታውን እውነታ ሲነግሩኝ ለእኔ ይህ ሁኔታ በጣም እንቆቅልሽ እንደሆነብኝ ግልጽ አድርጌ ነበር፡፡ የተሰማኝን አግራሞት

Ethiopia: But For “Sheer Lack of Better Alternatives?!”

In May 2015, I wrote a commentary entitled, “Why Is the T-TPLF Afraid of Its Own Shadow?” In that commentary,  I expressed puzzlement over the fact that  supporters  of  the Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF) were telling me that T-TPLF leaders were scared _ _ _ _less in the run up to

Melkam Inqutatash… Happy Ethiopian New Year- 2008

I wish all of my weekly Ethiopian readers throughout the world a happy and prosperous Ethiopian New Year. I join you joyfully in ringing in 2007 and ringing out 2008. For my Ethiopian readers in the United States, September 11 (Ethiopian New Year’s Day, Meskerem 1) is a festive day of celebration as well as

Trump Meets Shakespeare

Could a Little Big Man thunder to “Make America Great Again”? William Shakespeare in “Measure for Measure” spoke of the allure and corruption of power in the innocent and virtuous character of Isabella: “Could great men thunder As Jove himself does, Jove would ne’er be quiet, For every pelting, petty officer Would use his heaven

ቴዲ “የፍቅር ነብዩ”ን ተውት ስለ ፍቅር ደግሞ ደጋግሞ ይዘምር…

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እረ ተዉኝ ባትነኩኝ ምናለበት አባካችሁ ሰዎች ስራዬን ልስራበት። ታላቁ ጥላሁን ገሠሠ         ፍቅር ሁሉንም ድል ያደርጋል ! ሸክስፒር “አስራሁለተኛው ሌሊት“ በሚለው የትያትር ፁሁፋቸው ላይ የኦርሲኖ መስፍን በአዳራሹ ተሰባስበው ለነበሩት ድምጻውያንና ሙዚቀኞች  እንዲህ በማለት ተናግረው ነበር፣ “ሙዚቃ የፍቅር ምግብ እስከሆነ ድረስ አሁንም ዘምሩ፣ በርካታ ሙዚቃዎችን ደግማችሁ ደጋግማችሁ ዘምሩልኝ…“ እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው የወያኔ

Let Teddy Play On and On and On…

Shakespeare’s “Twelfth Night” opens with the Duke of Orsino declaring to the assembled musicians, “If music be the food of love, play on; Give me excess of it… The Thugtatorship of  the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF) has pulled out all the stops to stop Teddy Afro (Tewodros Kassahun) from playing on his music of

የህወሀት የጥላቻ መርከብ በኢትዮጵያ እየሰመጠ ነው?

ኢትዮጵያ፡ የህወሀት የሰመጠ የጥላቻ መርከብ ናትን?  ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የህወሀት  የጥላቻ መርከብ በፍርሀት እና በጥልቅ የጥላቻ ውቅያኖስ ውስጥ ሰምጧልን? እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ እያለ የሚጠራው ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ ገዥው ወንጀለኛ ድርጅት በኢትዮጵያ ውስጥ በማጭበርበር እራሱን መንግስት አስመስሎ ሆኖም ግን ትክክለኛ የመንግስት ባህሪያትን በምንም ዓይነት መልኩ ሳይላበስ እስከ አሁን ድረስ በመግዛት

አሜሪካ በቀዩ ምንጣፍ ላይ እንደገና እንድትከበር ትፈልጋለችን?  

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዶናልድ ትሩምፕ (ያሜሪካ ፕሬዚደንት ዕቹ ለመሆን ተወዳዳሪ) ያነጋገር ዘይቤ እንዲህ የሚል ነው፡ “አሜሪካ ንደገና ለመከበር ትፈልጋለች፣ ምክንያቱም ቀሪው የዓለም ክፍል አሜሪካንን ማክበሩን ትቷልና ፡፡“ ስለዶናልድ እኔ ጉዳዬ አይደለም፡ ሆኖም ግን ኢትዮጵያን ሲጎበኝ የመጀመሪያ የሆነው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ባለፈው ወር ኢትዮጵያን በጎበኘበት ወቅት በቀይ ምንጣፉ ላይ የተደረገለትን ክብር የጎደለው አቀባበል አስመልክቶ

Ethiopia: Is the T-TPLF Ship of Hate Sinking… S.O.S.?

Is the T-TPLF Ship of Hate (I mean state) sinking in an ocean of fear and loathing? The T-TPLF is the Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front, the ruling criminal enterprise masquerading as a government in Ethiopia. This past May, the T-TPLF claimed to have won 100 percent of the 547 seats in its