Author Archive

ለኢትዮጵያውያን ምንም የሚቀር ሀገር የላቸውምን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የደራሲው ማስታወሻ፡ የዚህ ሳምንት ትችቴ በኢትዮጵያ በጋምቤላ ካራቱሪ አግሮ ፕሮዳክትስ ፒኤልሲ የተባለው ድርጅት መውደቁን ተከትሎ ባለፈው ሳምንት ያቀረብኩት ትችት ተከታይ ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ2010 ዘ-ህወሀት 100 ሺ ሄክታር ለበጥባጩ የመሬት ተቀራማች ለሳይ ካራቱሪ ካስረከበ በኋላ በዚህ ወር መጀመሪያ አካባቢ የኮንትራት ውሉን ሰርዟል፡፡ ከካራቱሪ አስደንጋጭ ውድቀት በኋላ ዘ-ህወሀት በአሁኑ ጊዜ

ድንቄም የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ? ማስተር ፕላኑማ የዘ-ህወሀት ነው!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታወሻ፡ መለያ ምልክት ምንድን ነው? ደህና፣ “በስም ውስጥ ያለው ምንድን ነው? ያ ጽጌረዳ እያልን የምንጠራው/በሌላ በማንኛውም ስም ቢጠራም ያው ጣፋጭ ሽታው መሽተቱ አይቀርም…“ ብሎ ነበር ሸክስፒር:: “ካራቱሪ እና የሕንድ ኃያልነት በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ በቅርቡ ባቀረብኩት ጽሑፍ በካራቱሪ ዓለም አቀፍ ከኢትዮጵያ በተነጠቀው መሬት ላይ የበቀሉት ጽጌረዳዎች በእርግጥ ጽጌረዳዎች አይደሉም

Ethiopia Under the Boots of the T-TPLF Beast With Feet of Clay

Author’s Note: This is the fourth commentary in a series dealing with land, land use, misuse, overlordship and ownership in Ethiopia. In my first commentary, I examined the decline and fall of “Karuturistan”, the hundreds of thousands of hectares of land “owned” by Karuturi Global, in Western Ethiopia.  In the second commentary, I questioned if

Why I am Supporting Bernie Sanders for President (and Why You Should Too)

I am now declaring my support for Bernie Sanders, the dark horse of the Democratic Party, to become the next President of the United States. It is refreshing act of moral self-affirmation for me to support a man who lives out his principles. Before explaining why I am supporting Bernie Sanders, I have some other

Addis Ababa Master Plan? No, the T-TPLF Masters’ Plan!

  Author’s Note: What’s in a label? Well, “What’s in a name? That which we call a rose/ By any other name would smell as sweet…”?  That may be true, provided, of course, those roses are not roses raised on the land-grabbed farmlands of Karuturi Global in Ethiopia, a topic I explored in my recent

No Country Left for Ethiopians?

Author’s Note: My commentary this week follows last week’s comment on the collapse of Karuturi Agro Products, Plc., in Gambella, Ethiopia. In 2010, the T-TPLF handed over 100 thousand hectares of land to the infamously  “iconic land grabber”  Sai Karuturi  and “cancelled” its “land rent contract” earlier this month. On the heels of the Karuturi debacle,

The Wrath of Karuturi and the “Power of India” in Ethiopia

Authors note: I have written this commentary not because I care about the legal dispute between Karuturi and the T-TPLF over a land deal in Gambella. I could not care less how thugs and those who do business with thugs resolve or do not resolve their disputes.   But I am deeply concerned about the economic

ትበራለች፣ ኢትዮጵያ እንደ ወፍ ክንፍ አውጥታ ትበራለች!!!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “ኢትዮጵያውያን በእርግጠኝነት ነጻ ቢሆኑ ኖሮ የት ይደርሱ ነበር?“ ይህ ከላይ በመንደርደሪያነት የቀረበው ጥያቄ ባለፈው ሳምንት ዘኢኮኖሚስት የተባለው መጽሄት ባዘጋጀው ጹሁፍ በርዕሰ አንቀጹ ላይ ያቀረበው ነበር፡፡ መጽሔሄቱ እራሱ ላቀረበው ጥያቄ እንዲህ በማለት እራሱ የሰጠው መልስም አስደማሚ ነበር፡ “መንግስት ዜጎች የሰላም አየር እንዲተነፍሱ እና በነጻነት እንዲኖሩ ቢፈቅድ ኖሮ እንደ ወፍ ክንፍ 

Fly, Ethiopia, Fly…

“What if they were really set free?” That was the question  The Economist asked in the headline of its article last week about Ethiopians. Its response was equally breathtaking: “If the government let people breathe, they might fly.” These sixteen words brought tears to my eyes, joy to my heart and resolute optimism to my

ወገኖቼ እባካችሁ ለዘ-ህወሀት አምባሳደሮች እርጥባን ብትሰጡልኝ !

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ከጥቂት ቀናት በፊት በውጭ ሀገር የሚኖሩ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ዴፕሎማቶች ከፍተኛ የሆነ ዓለም አቀፍ የውጭ ምንዛሬ የገንዘብ ፍሰት ችግር ውስጥ ተቀፍድደው የሚገኙ መሆናቸውን የሚገልጽ አሳዛኝ የሆነ ጽሁፍ አነበብኩ፡፡ በብርሀን ፍጥነት በአንድ ጊዜ ከወባ ትንኝ ተመራማሪነት ወደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት እንደተተኮሰው እንደ ቴዎድሮስ አድኃኖም ዘገባ በውጭ