ኢትዮጵያ፡ በዘ-ህወሀት የተገደበች ሀገር፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በዘ–ህወሀት የተወገዘችው ኢትጵጵያ ባለፈው ሳምንት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እየተባለ የሚጠራው አዲስ ስምምነት የተፈረመበት የብዕር ቀለም ሳይደርቅ የግብጽ ፕሬዚዳንት ጀኔራል አብደል ፋታህ ኤል ሲሲ በአንድ ብሄራዊ የእርሻ ፕሮጀክት የምረቃ ስነስርዓት በዓል ላይ በመገኘት ለግብጽ ህዝብ እንዲህ የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል፣ “ውኃ የህይወት ወይም የሞት ጉዳይ መሆኑን እና ይህም የግብጽ ህዝብ ጭንቀት መሆኑን ሙሉ…