Category Archives: Amharic Translations
የህወሀት የጥላቻ መርከብ በኢትዮጵያ እየሰመጠ ነው?

ኢትዮጵያ፡ የህወሀት የሰመጠ የጥላቻ መርከብ ናትን?  ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የህወሀት  የጥላቻ መርከብ በፍርሀት እና በጥልቅ የጥላቻ ውቅያኖስ ውስጥ ሰምጧልን? እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ እያለ የሚጠራው ወሮበላ…

አሜሪካ በቀዩ ምንጣፍ ላይ እንደገና እንድትከበር ትፈልጋለችን?  

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዶናልድ ትሩምፕ (ያሜሪካ ፕሬዚደንት ዕቹ ለመሆን ተወዳዳሪ) ያነጋገር ዘይቤ እንዲህ የሚል ነው፡ “አሜሪካ ንደገና ለመከበር ትፈልጋለች፣ ምክንያቱም ቀሪው የዓለም ክፍል አሜሪካንን ማክበሩን ትቷልና ፡፡“ ስለዶናልድ እኔ…

ኢትዮጵያውያን ጦማርያን በዝንጀሮ ችሎት፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የወያኔ ኢፍትሐዊነት በዝንጀሮው ፍርድ ቤት፣ ባለፈው ሳምንት በጥቅል ስማቸው “የዞን 9 ጦማሪያን” (ከዋና መዲናይቱ እምብርት በስተደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ በጥቂት ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ ከሚገኛው…

ኢትዮጵያ፣ እምነታችን፣ አገራችን ባንድነታችን

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እራሱን ሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው አምባገነን ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ ለረጅም ጊዜ በኃይማኖት ላይ ስልታዊ የሆነ ጥቃት በመሰንዘር በኢትዮጵያ ለብዙ ጊዜ ሊቆይ የሚችል የኃይማኖት…

ሬፐብሊካን እብዶች በአሜሪካ የፕሬዚደንት ምርጫ ክርክር ላይ?

   ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የመጀመሪያው የሬፐብሊካኖች ፕሬዚዳንት የነበሩት አብርሀም ሊንከን በአንድ ወቅት እንዲህ ብለው ነበር፣ “አንድ ሰው ሀሳቡን በማሳወቅ ሌሎች እንዲቀበሉት ሲያስተምር በምሰማበት ጊዜ እንደ ተናዳፊ…

ባራክ ኦባማ! ምነው እውነቱን ብትናገር ስለ ኢትዮጵያ !

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ማስጠንቀቂያ! አቁም! ስለ ባራክ ኦባማ እውነት ማወቅ ካልፈለግህ ይህን ጦማር ማንበብ አቁም። “እውነትን ለሚጠሉ ሁሉ እውነት ጥላቻ ይመስላቸዋል፡፡”  “ም ላሴን  ብቆነጥት አምሮየን ያመዋል!” ባራክ ኦባማ መላስህን ቆንጥጥ…

በአፍሪካ ገንዘብ የሚሰባሰበው ኋላቀርነትን ለማራመድ ነው እንዴ?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የምዕራቡ ዓለም አፍሪካን እንዴት ኋላቀር እንዳደረጋት እና በአሁኑ ጊዜ ገንዘብ ለማሰባሰብ እያደረገ ያለው ጥረት፣ ባለፈው ሳምንት “ገንዘብ ለልማት 3ኛው ዓለም አቀፍ ጉባኤ” በሚል ርዕስ…

የግል ደብዳቤ፡ ይድረስ ለፕሬዚዳንት ኦባማ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ኋይት ሀውስ 1600 ፔንሲልቫኒያ አቬኑ ኤንደብልዩ ዋሽንግተን፣ ዲሲ 20500  ውድ ፕሬዚዳንት ኦባማ፡ ሰላም ለእርስዎ ይሁን! ሚስተር ፕሬዚዳንት፡፡ በዚህ በያዝነው በሀምሌ ወር…

የኢትዮጵያ ርዕዮት ተናገረች፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ አይበገሬዋ ጀግናዋ ርዕዮት!  በንጹሀን ዜጎች ላይ ስቃይን በመፈጸም ከሚታወቀውና ከአዲስ አበባ ከተማ እምብርት በስተደቡብ ምስራቅ ተንጣሎ ከሚገኘው እና በተለምዶ ቃሊቲ እየተባለ ከሚጠራው የመለስ ዜናዊ የማጎሪያ እስር…

እ.ኤ.አ ሀምሌ 4/2015 ለኢትዮ-አሜሪካውያን/ት ትምህርት የሰጠች ዕለት፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዚህ ሳምንት የሰኞ ትችቴ ርዕስ ለኢትዮ-አሜሪካውያን/ት ትምህርት ስለሰጠች ዕለት አልነበረም፡፡ እንደተለመደው ሁሉ ቀደም ሲል በዕቅድ ይዠ አስቤበት ላቀርብ የነበረውን ርዕስ በመተው ይህንን ጽሁፍ ለማቅረብ…

Previous Page · Next Page