Category Archives: Amharic Translations
ኢትዮጵያ፡ የህወሀት አምባገነንነት የተንሰራፋባት ምስኪን ሀገር፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ ለበርካታ ዓመታት ያዘጋጀኋቸውን ትችቶች እና ጸሁፎች በአንድ ላይ በማሰባሰብ ለህዝብ ተደራሽ እንዲሆኑ ለማድረግ በማሰብ almariam.com በሚለው ድረ ገጼ እያሰባሰብኩ ባለሁበት ጊዜ የኢትዮጵያ…

እውን አፍሪካ ጋይሌ ስሚዝን ትፈልጋለችን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም       ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ጋይሌ ስሚዝ፣ ዌንዲ ሸርማን እና  ሱሳን ራይስ በጋራ ያላቸው ነገር ምንድን ነው?  በዚህ ባለፈው ሐሙስ በአሁኑ ጊዜ የፕሬዚዳንቱ ረዳት ልዩ አማካሪ እና በሱሳን ራይስ በሚመራው በብሔራዊ ደህንነት…

የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ ለምንድን ነው የእራሱን ጥላ አይቶ የሚደነብረው ?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም          ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ በ2015 ለምንድን ነው የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ የፍርኃት፣ የአጠቃላይ በፍርሀት የመርበድበድ እና እጅግ በጣም በጭንቀት ውስጥ የመግባት አምላኮች የእራሳቸውን ጥላ የሚፈሩት? እ.ኤ.አ ግንቦት 24/2015…

የኢትዮጵያ የወሮበላ ዲሞክራሲ ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዴሞክራሲን ስርዓት ወደ ጎን አሽቀንጥሮ በመጣል ወደ ዘራፊነት የአገዛዝ ስርዓት ሲሄድ ሊገኝ የሚችለው የስርዓት ዓይነት ምንድን ነው? ሌላ ምንም ነገር ሳይሆን የወሮበላ ዘራፊነት የአገዛዝ ስርዓት ነው፡፡…

ኤጭ! ወያኔ እንደገና አሸነፈ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ በዘረፋ ለሚያሸንፈው የይስሙላ ምርጫ የምስራች የሚሉት አሽቃባጮች በዝግጅት ላይ ናቸው! “ፖለቲከኞች እንደ ዳይፐር/የህጻናት መጸዳጃ ጨርቅ ናቸው፣ ለአንድ ዓይነት ምክንያትም …

ፕሬዚደንት ኤልሲሲ (El-Sisi): የኢትዮጵያ እውነተኛ የተግባር ወዳጅ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እውነተኛ ወዳጅነት በተግባር የሚገለጽ ነው! ፕሬዚዳንት ኤልሲሲ በሊቢያ ታፍነው በአደጋ ላይ ወድቀው ለነበሩት ኢትዮጵያውያን/ት ወጣቶች የእንኳን በደህና መጣችሁ የክብር ሰላምታ አቅርበዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ፕሬዚዳንት…

ዌንዲ ሸርማን እየገመዱት ያለ ድር፣
The Tangled Web Wendy Sherman Weaves

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዩኤስ አሜሪካ ከፍተኛ የዉጭህ ፖሊሲ አስተዳዳሪ የሆኑት ማዳም ዌንዲ ሸርማን እ.ኤ.አ ግንቦት 1/2015 ለዋሽንግተን ፖስት በላኩት ደብዳቤ “ባደረግሁት ንግግር ላይ ስም የማጥፋት ድርጊት ፈጽሟል” በማለት በአርታኢ/ኢዲቶሪያል ቦርዱ…

ኢትዮጵያ፡ የምንወድሽ ሀገራችን ደግመሽ አልቅሽ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  የኢትዮጵያውያን/ት ህይወት ያሳስበናል!  እ.ኤ.አ በ2005 ልክ የዛሬ 10 ዓመት በያዝነው ወር ገደማ አሁን በህይወት የሌለው እና እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው የወያኔ…

ለፕሮፌሰር ዶናልድ ሌቪን እልፈት ማስታወሻ (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ፕሮፌሰር ዶናልድ ሌቪን በዚህ ባሳለፍው ጥር ወር ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የነበራቸው የረዥም ጊዜ ዕቅድ በህመማቸው ምክንያት የተጨናገፈ መሆኑን በኢሜይል መልዕክት ልከውልኝ ነበር፡፡ በዚያ አስበውት በነበረው ጉብኝት የሚከተሉትን ሶስት ዓላማዎች የማሳካት ዕቅድ ነበራቸው፡፡

ኢትዮጵያ፡ በገንዘብ ዕጦት ምክንያት የተገደበ ግደብ? (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ባለፈው ሳምንት እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ በህዝብ ግንኙነት ታዛዥ ሎሌው አማካይነት በዓለም አቀፉ ብዙሀን መገናኛ ዘዴዎች በመጠቀም አሁንም ደግሞ ወጭው እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ “የኢትዮጵያ የነዳጅ ዘይት ማጣሪያ ኩባንያ በ10 ዓመታት ጊዜ ውስጥ በ5 ቢሊዮን ዶላር እንገነባለን“ የሚል ትረካ አሰራጭቷል፡፡

Previous Page · Next Page