Amharic Translations Archive

በደቡብ አፍሪካ የተፈጸመውን የሻርፕቪሌን ዕልቂት ማስታወሻ (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

የአጣሪ ኮሚሽኑ የምርመራ ውጤቶች አስደንጋጭ እና ዘግናኝ ነበሩ፡፡ አጣሪ ኮሚሽኑ ባደረገው የማጣራት ስራ የሚከተሉት ተጨባጭ እውነታዎች መገኘታቸውን ይፋ አድርጓል፡

ቻው! ቻው! በኢትዮጵያ የካሩቱሪ ቅኝ ግዛት (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

በጋምቤላ በ99 ዓመታት በተገባው የመሬት ኪራይ ውል በደሳለኝ ዕይታ መሰረት ካሩቱሪ የሚጠበቁበት ዝርዝር ነገሮች ምንድን ናቸው? የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ ሁሉንም ነገር ደብቅ ስለሚያደርግ እውነታዎችን ለማረጋገጥ የምችልባቸው እውነታዎቸ የሉም፡፡

የኢትዮጵያ የምርጫ ቅርጫ: አይን ያወጣ የቅጥፈት የይስሙላ ምርጫ (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

በሲባጎ እንደታሰረ አሻንጉሊት ተይዘው የሚንቀሳቀሱት እና እጅ እና እግር በሌለው አደናጋሪ ንግግራቸው የሚታወቁት “ጠቅላይ ሚኒስትር” ኃይለማርያም ደሳለኝ እ.ኤ.አ በ2015 የሚካሄደው ምርጫ “እንከንየለሽ” እንደሚሆን ያውቃሉ፡፡

የዓለም ባንክ እና የኢትዮጵያ “የዕድገት እና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የቁማር ጨዋታ”

(ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም) የዓለም ባንክ ይዋሻል፣ ኢትዮጵያ እጅግ በጣም አስቸጋሪ በሆነ እና “ጥላቻን፣ ንቀትን ወይም ደግሞ መከፋትን በሚቀሰቅስ ዕዳ” ውስጥ በመዘፈቅ በመሞት ላይ ትገኛለች…

“ለኢትዮጵያ አንድነት በጽናት እንቆማለን” (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

(የፀሐፊው ማስታወሻ -- ይህን ፅሁፍ በነጻነት ለሀገሬ ስም ለአማርኛ አንባቢዎቼ አቀርባለሁ። የነፃነት ለሀገሬ ትርጉሞች የረቀቁና የተጣሩ ናቸው። የነፃነት ለሀገሬን ድጋፍ በማግኘቴ ታላቅ ደስታና ክብር ይሰማኛል። ነፃነት ለሀገሬ ያልተዘመረለት/ያልተዘመረላቸው የኢትዮጵያ ጀግና/ጀግኖች ናቸው። ከፍተኛ ክብርና አድናቆቴን ለነፃነት ለሀገሬ አቀርባለሁ/አቀርብላቸዋለሁ! ትግሉ ይቀጥላል ለነፃነት ለሀገሬ!!!)

የካስትሮ ወንድሞች፣ የአፍሪካ ወንድሞች እና ወንድም ኦባማ

የሩቢዮ የኩባን ከዩኤስ አሜሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ወደ ቀድሞ ግንኙነት የመመለሱን ሁኔታ የመቃወማቸው አመክንዮ መረጃ ላለመስጠት በደብቅነት ወይም ደግሞ በየዋሀነት ያደረጉት ይንሁን አይሁን እርግጠኛ አይደለሁም፡፡

ኢትዮጵያ፡ እ.ኤ.አ ኖቬምብር 24/1974ን እናስታውስ (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፈው ሳምንት በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን/ት ቤተሰቦች ከዘመዶቻቸው እና ከጓደኞቻቸው ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ታሪክ በመጥፎ ገጽታው ሲታወስ የሚኖረውን እ.ኤ.አ ኖቬምበር 14/1974 በኢትዮጵያውያን ላይ የተፈጸመውን የእልቂት ሰለባዎች ለማስታወስ በአንድ ላይ ተሰባስበው የጸሎት ስርዓት አድርገዋል፡፡ በዚያ የጥላቻ ዕለት የወታደራዊው አምባገነን ስብስብ ተራ ስብሰባ በማድረግ 60 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣኖችን፣ የመንግስት

ሀገሬ፣ ህዝቤ፣ ክብሬ…

እጅግ በጣም የተለዬ ችሎታ ያላት ወጣት ኢትዮጵያዊት የኪነ ጥበብ ባለሙያ የሆነችው ሜሮን ጌትነት ባለፈው ሳምንት “ሀገሬ፣ ህዝቤ፣ ክብሬ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ጠንካራ የሆነ የአማርኛ ግጥም በዩቱቢ ድረ ገጽ በመልቀቅ እንዲነበብ አድርጋለች፡፡ ሜሮንን ለመጨረሻ ጊዜ “ያየኋት” በዚህ አሁን በያዝነው ዓመት መስከረም ወር በአንዲት ኢትዮጵያዊት ልጃገረድ ላይ በተደረገው የጠለፋ ጋብቻ ወንጀል ላይ ተመስርቶ የተሰራውን ተውኔት (ፊልም) በማስታወቂያነት

ኢትዮጵያ ከዓለም ለምን ሁለተኛዋ ደሀ አገር ሆነች? (ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

መቀመጫውን በኢትዮጵያ ያደረገ አንድ ታዋቂ የአሜሪካ የዜና አውታር በቅርቡ ኮካኮላ በኢትዮጵያ እንዳይጠጣ በሚል ያሰራጨሁትን ጽሁፍ በማስመልከት የተሰማውን ቅሬታ አስመልክቶ አንድ የኢሜይል መልዕክት ላከልኝ፡፡ እንዲህ የሚል ጽሁፍ ጻፈ፣ “በድፍረት ልናገርና ሆኖም ግን ኮካኮላ እንዳይጠጣ ለማሳሰብ ስለተጻፈው ጽሁፍ ገቢራዊነት እምነት የለኝም፣ ይህንንም ጽሁፍ በማዘጋጀት በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ባለው ‘ሰይጣናዊ’ ገዥ አካል እና በ’ቅዱሳኑ በተባበሩት የተቃዋሚ ኃይሎች’ መካከል

“በጨለማዋ አህጉር” ዋሻ ጭላንጭል ብርሃን ይታያልን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  በየጊዜው ተስፋቢስነቷ እየጨመረ የመጣው የአፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታአወዛጋቢ ሁኔታን ፈጥሯል፡፡  አንዳንዶቹ ጨለምተኝነትን በሚያንጸባርቅ መልኩ በሙስና በተዘፈቁ መሪዎቿ እና ሥር በሰደደው ጥልቅ ድህነት ሳቢያ በመጥፎ ሁኔታ ላይ ተንጠልጥላ ያለች ዕድለቢስ አህጉር በማለት ሲፈርጇት ሌሎቹ ብሩህ ተስፋ የሚታያቸው ሰዎች ደግሞ በአህጉሩ ለውጥ ለማምጣት ተስፋቸውን በወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል ላይ ጥለዋል፡፡      (የጸሐፊው ማስታወሻ፡ ይህ ትችት የአፍሪካ አህጉር ዕጣ ፈንታ በያዝነው ምዕተ ዓመት አጋማሽ ምን እንደሚመስል ለመገምገም ተዘጋጅቶ በፓምባዙካ