Amharic Translations Archive

የነጻ ፕሬስና የዝንጀሮ ፍርድ ቤት በእትዮጵያ

ላለፉት ስድስት ዓመታት ኢትየጵያ ውስጥ ያለውን የፐሬስ ነጻነት ለማስከበር በሚደረገው ግብግብ ውስጥ የትግሉ ደጋፊ በመሆን በርካታ ጦማሮችን ጽፌያለሁ፡፡ በ2009 ባቀረብኩት ርእስ ስር የሰፈረው፤‹‹በኢትዮጵያ ነጻ ፐሬስ አኳያ ያለው የጦርነት ጥበብ›› የሚል ነበር፡፡ በነጻው ፕሬስ ላይ ይዥጎደጎድ የነበረውን የግፍ ጡጫ በተመለከተ ያደረብኝን መገረም ያመላከተም ነበር፡፡ “አንዲት ቢራቢሮን ለመግደል ትልቅ የድንጋይ መፍለጫ መዶሻ ማንሳት! ይሄ ነው እንግዲህ በነጻው

ኢትዮጵያ፡ ሕብረት በዓምልኮት (ዓምልኮተ ሕብረት) ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

ላለፉት ሁለት አሰርት ዓማታት ኢትዮጵያ የሰብአዊ መበት ጥሰት፤ የወንጀል እና ጸረ ተፈጥሮ፤ ድርጊት መታያ ሃገር ሆና ከርማለች፡፡ አሁን ግን የሃይማኖት አባቶች እስላም ክርሰቲያኑ በአንደነት በመቆም ዓምለኮታቸውን ለማስከበር ትግል ጀምረዋል፡፡ የሙስ ሊሙና የክርስትና ሃይማኖት መሪዎቻቸውና ተከታዮቻቸው፤ አንድነት በመሆንና ሕብረት በመፍጠር የሃይማኖት ነጻነታቸውን ለማስከበር እጆቻቸው ላለመላቀቅና ሕብር ሆነው ለመኖር ተያየዘው ህሊናዊ አስተሳሰባቸውብ በነጻነት ለመጠቀም እንዲችሉ

ኢትዮጵያ፡ ወደ ሕገ መንግስታዊ ዴሞክራሲ ጎዳና

ላለፉት ጥቂት ወራት በኢትዮጵያ ከፈላጭ ቆራጭ መንግስት ወደ ዴሞክራሲ በሚል ርዕስ ስጽፍ ነበር፡፡ከነዚህ አስተያየቶች በመጨረሻው ጦማር ላይ ስጥፍ “በዴሞክራሲው መሸጋገርያ ድልድይ ላይ ስልጣንን በሚየነፈንፉ ግለሰቦችና ቡድኖች መሃል ግጭትና ግብግብ አይቀሬ ሲሆን፤ተራው የህብረተሰብ ክፍል ስልጣናቸውን በሚያኮላሹትና ለግል መጠቀሚያ በሚያደርጉት ላይና ሥልጣናቸውን የሙጢኝ ባሉት ፈላጭ ቆራጮች ተሰላችቷል መሮታልም፡፡ይህ ከፈላጭ ቆራጭ ስርአት ወደ ዴሞክራሲ በሚደረገው ሥግግር ወቅት

ኢትዮጵያ፡- ምግብ ለችጋርና ለማሰብ!

በቅርቡ በዋሽንግቶን ዲሲ በጂ8 አባላት በተካሄደው፤የምግብ ዋስትና ስብሰባ ላይ በዋሽንግቶን ነዋሪ የሆነው ቆፍጣና ወጣት ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ አበበ ገላው በአዳራሹ መሃል ለመሃል ቆሞ ለፈላጭ ቆራጩ ጨካኝ ገዢ መለስ ዜናዊ “ነጣነትለተነፈገው ምግብ ትርጉም አልባ ነው” በማለት ሕዝባዊ ጩኸት አሰምቶ ነበር። እና የአበበ አስተያየት ልክ ነው?

መለስ አለምላስ! – ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

መለስ ዜናዊ አምባ ገነን (ዲክታተር) ነው፤ እስክንድር ነጋ ይፈታ፤የፖለቲካ እስረኞችን ፍታ:: መለስ ዜናዊ ዲክታተር ነህ!፤ሰብአዊ ክብርን እያዋረድክ ሰዎችን ለሞት የምትዳርግ ወንጀለኛ ነህ፡፡ ነጻነታችንን እየተገፈፍን ምግብ አያስፈልገንም፡፡ ከምግብ በፊት ነጻነታችን እንፈልገዋለን፡፡ ነጻነት! ነጻነት! ነጻነት! Abebe Gellaw

የመለስ ዜናዊ ድንቀኛ ተረቶች – ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ በተካሄደው በ‹‹ ዓለም አቀፉ የኤኮኖሚ ስብሰባ ላይ›› የግፍ ገዢው የፈላጭ ቆራጩ መለስ ዜናዊ አርቲ ቡርቲ መነባንብ: …በኔ እምነት በታሪክም ሆነ በቲዎሪ የኤኮኖሚ እድገትና ዴሞክራሲ ቀጥተኛ ግንኙነትም ሆነ ተዛምዶ የላቸውም፡፡ በኔ አመለካከት፤ በኤኮኖሚ እድገት ላይ የሚያስከትለውን ጫና ገሸሽ አድርገን ዴሞክራሲ በራሱ ጥሩ ነገር ነው፡፡በኔ አመለካከት አፍሪካውያን በጣም ስብጥሮች ነን፡፡ ስለዚህም ነው ብዬ

በካምፕ ዴቪድ የአፍሪካ የችጋር ትርኢት

ባለፈው ሳምንት የሁዋይት ሀውስ ቤተ መንግስት ቃል አቀባይ ጄይ ካርኒ ፕሬዜዳንት ኦባማ የጋናን፤ የታንዛንያን፤የበኒን ፕሬዜዳንቶችንና መለስ ዜናዊን የስምንቱን የኤኮኖሚ ሃያላን ሃገሮች (G8) ስብሰባ ላይ በካምፕ ዴቪድ ሜሪላንድ በሜይ 19 ስለ ምግብ ዋስትና በሚካሄደው ውይይት ላይ እንዲገኙ መጋበዛቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ የአሜሪካን መንግሥት ለዘመናት ለአፍሪካ አህጉር የምግብ እርዳት ሲያደርግ መክረሙ ይታወቃል፡፡ አሁንም በድጋሚ አፍሪካን

ለሴራሊዮን ፍትሕ! ለኢትዮጵያስ?

በአራት ዓመታት ውስጥ በ420 የፍርድ ሂደት፤ ቀናት: 115 ምስከሮች ተሰምተው፤ 50,000 ገጾች ያሉት ማስረጃ ተገናዝቦ፤ 1,520 መረጃ ኤግዚህቢቶች ከተመሳከሩ፤ በህውላ ለሴራ ሊዮን በተባበሩት መንግስታት በተቋቋመው ልዩ ችሎት በቀረበበት 11 ዝርዝር ክስ ቻርልስ ቴይለር: የግፍ ጦረኛውና የቀድሞው የላይቤርያ ፕሬዝደንት: ጥፋተኛ ተብሎ ተፈርዶበታል፡፡ በሰብዊ መብት ላይ ባደረሰው ወንጀል፤ ግድያ፤ አስገድዶ መድፈር፤ ሲቪል ማህበረሰቡን አካሉን በማጉደል፤እጅ በመቁረጥ፤

ይድረስ ለተከበረው ኢትዮጵየዊ ጀግና እስክንድር ነጋ!

በሜይ 1 2012 ኢትዮጵያዊው ግንባር ቀደም ጋዜጠኛና የፖለቲካ እስረኛ፤ የመጻፍ ነጻነት ተሟጋች አርበኛ፤ እስክንድር ነጋ፤ ከ1922 ጀምሮ በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኘውና ለነጻ ፕሬስጥብቅና በመቆምለ ዓለም የጽሁፍ ነጻነት ተነፋጊዎች በመሟገት ላይ ያለው ታዋቂው የአሜሪካ ፔን ፤ ድርጅት ጭቆናንና አፈናን አሻፈረን በማለት በግፈኛ ገዢዎች ወደ ወህኒ ለሚታፈኑ የሚሰጠው ታላቁ ሽልማት ለ እስክንድር ይሰጠዋል፡፡ ይህ ሽልማት፤ከበሬታ የሚሰጠው፤በአልበገርነትና

ፍጥረታዊ ፍትሕ ወይስ ዘረኛ ፍርደገምድልነት?

ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ የመርገጫ ማህተም የሆነውን ፓርላማ ግፈኛው ፈላጭ ቆራጭ መለስ ዜናዊ ተገደው ከደቡብ ኢትዮጵያ ‹‹የተፈናቀሉትን›› የአማራዎች (አንዳንዶች‹‹በተንኮል ዘዴ ዘር ማጥፋት›› ብለውታል) በተመለከተ፤ በጉዳዩ ላይ ተቃውሞ ያሰሙትንና ፤ ዜናውን እንዲሰራጭ ያደረጉትን፤ በደፈናው ሃላፊነት የሌላቸው በማለት በማዉገዝና እውነቱን ሸምጥጦ በመካድ ጨርሶ መፈናቀል እንዳልተካሄደ ለማሳመን ሲፈላሰፍ ታይቷል፡፡ መለስ ስለመፈናቀሉ ማሳሳቻውን ማስረጃ ሲያቀርብ አንዳችም