Amharic Translations Archive

ኢትዮጵያ- የፖሊስ መንግስት ያንሰራፋባት ሀገር

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረ ማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሀገሬ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ህገመንግስት በህግ ከለላ ጥላ በቁጥጥር ስር የሚውሉ ዜጎችን አስመልክቶ የሚከተሉትን መብቶች ያጎናጽፋል፡፡“በህግ ከለላ ጥላ በቁጥጥር ስር የዋለ ማንኛውም ሰው በህግ አግባብ መብቱ ተጠብቆ ይያዛል፡፡ ማንኛውም ሰው በሀሰት ለመረጃ ጠቀሜታ ተብሎ በማስገደድ እንዲያምን  ወይም የተባለውን እንዲቀበል አይገደድም፡፡ ማንኛውም በማስገደድ የተገኘ መረጃ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡“ ይላል አንቀጽ

ያለም አቀፉ ወጀል ፍርድ ቤት ምስክር

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የስሱ ብርጌድ የደቦ ፍርጠጣ ጥረት የአፍሪካ አንድነት (እኔ ለማስረዳት የተገደድኩበት አሳፋሪው ከሮም ስምምነት ፍርጠጣ) ‹‹የደቦ የማስፈራራት ሕብረት›› ከሸፈ፡፡ ‹‹አሰቸኳዩ  ልዩ ስብሰባ›› ‹‹አ አ ከዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ችሎት ጋር ያለው ግንኙነትያከትማል ብለው ያሰቡትና ሴራውን የፈተሉት ባለስላጣናት፤ ‹‹ከተባበሩት መንግስታት የፀፅታ ካውንስል ጋር ውይይት ለማድረግ በሚል እሳቤ በኬንያው ፕሬዜዳንትና  ምክትል ፕሬዜዳንት  እንዲሁም

ለአፍሪካ ፈላጭ ቆራጭ ገዢዎች ፍትሕ አይቀሬ ናት

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ማስታወሻ ለአንባቢው፡፡ ባለፈው ሳምንት ሐተታዬ ‹‹የዘር አደን›› በሚል አሉባልታዊ ክስ  የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በተሰነዘረበት ክስ ደግፌው ተሟግቼለታለሁ፡፡ በዚህም ሳምንት ድጋፌን በመቀጠል እነዚህ ፈላጭ ቆራጭ ገዢዎች የፈጠሙትን ግፍና በደል ጭቆና በመዘርዘር ራሳቸውን ነጻ በማድረግ የአይ ሲ ሲን (የኣለም ወንጀለኛ ፍርድ ቤት) ስም በማብጠልጠልና የቆመለትን ዓላማ የሳተ በማስመሰል ገዢዎችና

ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በአፍሪካ የአደና ጉዞ ላይ

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ  የአፍሪካ “የዘር አደን”፤ የዘር ካርድ፤ እና የአፍሪካን እጀ ሰቦች/አመጸኞች ማደን? ሃይለማርያም ደሰለኝ፤ የኢትዮጵያ የስም ብቻ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (አይ ሲ ሲ) በአፍሪካ አደን ላይ ነው ይላል፡፡ እንደ ቢቢሲ ራድዮ አባባል ራድዮ በግንቦት (ሜይ) 2013 ሃይለማርያም ሲናገር ‹‹በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ከተወነጀሉት መሃል 99% የአፍሪካ

በኩራት ተሞልቼ ሁለንተናዬ ሰማያዊ

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ‹‹በየቀኑ በየቀኑ ሰማያዊዎች አሉኝ›› (ሰማያዊ ወይም “ብሉስ” አፍሮ አሜሪካውያን የሚታወቁበትና ይዘውት የተሰደዱት የንጉርጉሮ ባህላዊ ሙዚቃቸው ነው)  አለ ዘማሪው ቢቢ ኪነግ  በሚወዳት ክራር “ሉሲል” ላይ፡፡ እኔም በየቀኑ በየቀኑ ላለፉት ስምንት ዓመታት የ‹‹193/763 ሰማያዊዎች›› ነበረኝ:: “አስከ 25ኛው ሰአት ድረስ አላቋርጥም ምክኛቱም አሁን የምኖረው በሰማያዊ ተስፋ ላይ ነውና” አለ ዘማሪው ኤሪክ ክላፕተንም!፡፡እኔም

ኢትዮጵያ ተነስታለች !

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ግንቦት 20 1983 መለስ ዜናዊና ሽምቅ ተዋጊዎቹ ከላሽኒኮቭ ደግነው የጅ ቦንቦች ታጥቀው አዲስ አበባን ወረው ገቡባት፡፡ ወደ ከተማው ሲገቡ ዴሞክራሲን እናመጣለን፤ ከግፈበኛው የወታደራዊ አገዛዝ እንላቅቃለን የሚል ቱልቱላ ነበር ቃል ኪዳናቸው፡፡ የከተማው ነዋሪም በመለስተኛ ጉጉት በተስፋ አስተናገዳቸው፤ ተቀበላቸው፡፡ ላለፉት 17 ዓመታትም በላያቸው ላይ ተጭኖ ከነበረው የጭቆና አገዛዝ

የኢትዮጵያ ትንሣኤ! (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (ኦ ኤ ዩ) የአፍሪካ ሕብረት (ኤ ዩ በየአፍሪካ አንድነትን የተካው) ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ የወርቅ ኢዩቤልዩውን በማክበር ላይ ነው፡፡ በሜይ 1963 አፍሪካ አንድነት ሲመሰረት፤የጋናው ፕሬዜዳንት ክዋሚ ንኩርማ የመዝጊያ ንግግሩን የደመደመበት በተለይ በእድገት ላይ ያለችውንና ተቀኚ የነበሩትን የአፍሪካ ሃገራት ወደ ነጻነት ለመራችው ኢትዮጵያ ለክብሯ በመረጠውና ባዘጋጀው ግጥሙ ነበር፡፡ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ

የፍርሃትና ስም ማጥፋት ፖለቲካ በኢትዮጵያ

ባልፈው ኣመት: አሁንም በስላጣን ላይ ያለው ገዢ ኣስተዳደር ኢትዮጵያን በሽብርተኞች ማነቆ ውስጥ ተወጥራ እንዳለች ሃገር አድርጎ ለማቅረብ ባወጣው የልመናና የገንዘብ መቧገቻ እቅዱ ባለሶስት ክፍል የፕሮፓጋንዳ የቅጥፈት ታሪክ ‹‹አኬልዳማ›› በማለት (ወይም የደም መሬት በማለት ከአክትስ 1፡19 በመዋስ፤ የአስቆሮቱ ይሁዳ ክርስቶስን ክዶ በመሸጥ ባገኘው ገንዘብ የተገዛ መሬት) ከልብ ወለድ የማይሪቅ ትርኢት ለሕዝብ ኣቅርቦ ነበር፡፡ ይህም ትርኢት በአትዮጵያና

ኢትዮጵያ፡ ከዚህ በኋላ ቀጣዩ ጉዟችን (ወይም መቆሚያችን) ወዴት ነው?

በጁን 2012 ‹‹ኢትዮጵያ፡ በሕገመንግስታዊ ዴሞክራሲ ጎዳና ላይ›› የሚል ጦማር አቅርቤ ነበር፡፡ ‹‹በርካታማ ሕበረሰቦች ከጭቆና ወደ ዴሞክራሲ ሽግግርን ሲያስቡና ሲንቀሳቀሱ፤ እንቅስቃሴያቸውን የሚገቱ በርካታ ፈተናዎች›› እንደገጠሟቸው በማስረጃ የተደገፉ ታሪካዊ እውነታዎችን ጠቅሼ ነበር:-

የኢትዮጵያ አምባገነኖች ጉም ይጨብጣሉ አውሎ ነፋስን ይዎርሳሉ! (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)

እንደማንኛቸውም የአፍሪካ ግፈኛ ገዢዎች በቅርቡ ያለፈው መለስ ዜናዊም፤ እራሱን ከሕይወት ባሻገር አድርጎ በማግዘፍ አስቀምጦ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ መዳኛ (መድሃኔ ዓለም) ብቻ ሳይሆን የአፍሪካም ጭምር ነኝ እያለ ያስፎከር ነበር፡፡ እራሱን ‹‹ሕልመኛ መሪ፤ የአፍሪካ መኩሪያ አፈ ጉባኤ፤ እና የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ከፍተኛው ተግባሪ›› አድርጎ አስቀምጦም ነበር፡፡ ባለፈው በጋ ወቅት ህልፈቱን ተከትሎ መነዛት የጀመረው ቅጥፈተ ፕሮፓጋንዳ፤ ጥንታዊነትን፤ ውዳሴን፤