ኢትዮጵያ፡ የህወሀት አምባገነንነት የተንሰራፋባት ምስኪን ሀገር፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ ለበርካታ ዓመታት ያዘጋጀኋቸውን ትችቶች እና ጸሁፎች በአንድ ላይ በማሰባሰብ ለህዝብ ተደራሽ እንዲሆኑ ለማድረግ በማሰብ almariam.com በሚለው ድረ ገጼ እያሰባሰብኩ ባለሁበት ጊዜ የኢትዮጵያ ሪቪው መጽሔት/Ethiopian Review Magazine (ERM) ቀደም ሲል እ.ኤ.አ በ2000 ጽሁፎችን በድረ ገጽ ማውጣት ከመጀመሩ በፊት መጽሄቱ በጽሁፍ ህትመት ግንኙነት ያወጣቸውን የእኔን ትችቶች እና ጽሁፎች አገኘሁ፡፡…