ዘመነ መንደርተኛ ! (ክፍል ሁለት – 22-9-2018)
ብስራት ኢብሳ (ሆላንድ) የጎሳ ፌደራሊዝም የመጨረሻው አስከፊ ገጽታ ላይ ደርሰናል! መንግሥታዊ እውቅና ተሰጥቶት ሕዝብ እያጫረሰ ያለው የጎሳ ፌደራሊዝም፣ ከሕ-ገመንግሥቱ ባስቸኳይ እስካልተወገደና ወደፊትም ዘርንና ኃይማኖትን መሠርት አድርገው የሚደራጁ ፖለቲከኞችን ወደ ሥልጣን እንዳይወጡ የሚያግድ ደንብ ባስቸኳይ እስካልወጣ፣ በሀገራችን እየተጀመረ ያለውን አስከፊ እልቂት ማስወገድና እንደ ሀገር መቀጠል አንችልም! ይህ ሕዝባዊ የመፈናቀል ቀውስ፣ በሩዋንዳ ወይም በሱዳን ሳይሆን በሀገራችን…