ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን የዉሸት ወሬዎች እና የማወናበጃ መረጃዎችን በመዋጋት እናግዛቸው!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሀፊው ማስታወሻ፡ ከጥቂት ቀናት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እንዲህ ብለው ነበር፣ “ቅንነት የሌላቸው እና የተዛቡ ወሬዎች በሶማሊ ክልል ሰብአዊ ቀውስ ላይ ነዳጅ ይጨምራሉ፡፡“ ትላንት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲህ በማለት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻቸውን መክረዋል፣ “ቅንነት የሌላቸውን እና የተዛቡ ወሬዎችን በመቀበል አታሰራጩ፡፡ ቅንነት የሌላቸውን እና የተዛቡ ወሬዎችን በፍጹም አናሰራጭ ምክንያቱም በዚሁ ሰበብ በርካታ ሰዎች እየተጎዱ ነው፡፡ የመረጃ…