Al Mariam’s Commentaries Archive

ማስታዋሻ ቁጥር 13፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ  ዳያስፖራ ተግዳሮዎቾን ተቀብሏል፣ ተልዕኮዉን ግብ አናደርሳለን!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ …በምዕራቡ ዓለም አንድ ስኒ ሚያኪያቶ (ቡና በወተት) 3 ወይም 4 የአሜሪካ ዶላሮች ያወጣል፡፡ ሆኖም ግን የዲያስፖራውን ማህበረሰብ አጥብቄ የምማጸነው ከዕለታዊ የማኪያቶ ፍጆታ ወጪያቸው አንድ ዶላር በመቀነስ ለሀገራቸው እንዲሰጡ ነው፡፡ የአደራ ገንዘብ/ፈንድ (Trust Fund) መመስረት እና በኢትዮጵያ እና/ወይም በአሜሪካ ሂሳቦችን መክፈት እንችላለን፡፡ እያንዳንዱ የዲያስፖራው ማህበረሰብ አባል በየዕለቱ ለማክያቶ  ከሚያወጣው ወጭ እየቀነሰ አንድ

Memorandum No. 13: PM Abiy Ahmed, CHALLENGE ACCEPTED, MISSION POSSIBLE!

  … In the Western world, one cup of macchiato [coffee with milk] could cost $3, $4 or $5 U.S. dollars. But what I beg of the Diaspora is to take $1 from their daily macchiato expense and give it to their country. We could establish a trust fund and open accounts in Ethiopia and/or

“Declaration of Support for TEAM ABIY AHMED- ETHIOPIA”

Selam All: I am leading a small group of volunteers in identifying and contacting Ethiopian Diaspora intellectuals and professionals in all fields to be listed in a “Declaration of Support for TEAM ABIY AHMED- ETHIOPIA”. We would like to invite you to become an original signatory to the “Declaration”. A bound volume of the “Declaration”

Memorandum No. 12: Recruiting Force Multipliers (ተደማሪ) for Team Abiy Ahmed in the Ethiopian Diaspora

 Change does not need a few active players and many who watch from the sidelines. Change is a process that requires all of us to get into the field and make our contribution. Change is not the kind of game that spectators watch and cheer when there is a good result and criticize and complain

በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ የፍቅር ባቡር ሁላችንም ተሳፍረናል!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እንደመር፦ አንቀነስ፦ እንባዛ፦ አንከፈል፦   እልም አለ የፍቅር ባቡሩ ሁላችንም ይዞ በሙሉ ፦ ለተግዋዥ  ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ፡፡ በአብይ አሕመድ የኢትዮጵያ የፍቅር ባቡር  ተሳፋሪዎች በሙሉ የአብይ አሕመድ የኢትዮጵያ የፍቅር ባቡር ፍሬን የለውም፡፡ ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ባቡር ነው፡፡ በምንም አይነት ለማስቆም የማይቻል ነው! ከተሳፈራችሁ መውረድ አትችሉም፡፡ በፍቅር ወጥመድ ትገባላችሁ! የኢትዮጵያን የፍቅር

Memorandum No. 11: All Aboard! Abiy Ahmed’s “Ethiopia Love Train”!

እንደመር! አንቀነስ! እንባዛ! አንከፈል! እለም አለ የፍርቅ ባቡሩ ሁላችንም ይዞ በሙሉ ! Travel Advisory: All passengers aboard Abiy Ahmed’s Ethiopia Love Train!   The Abiy Ahmed “Ethiopia Love Train” has no brakes. It is a runaway train. It is unstoppable. Nothing can derail the Ethiopia Love Train. This Memorandum was not supposed to be about

“እሾሆችን ከጽጌረዳው አበባዎች መለየት አለብን፡፡”

“እሾሆችን ከጽጌረዳው አበባዎች መለየት አለብን፡፡” (ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ እ.ኤ.አ ሰኔ/2018 ዓ.ም ከተናገሩት የተወሰደ) እንደመር! አንቀነስ! እንባዛ! አንከፈል! ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “በኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ላይ እምነት ማጣት የለብንም፡፡ ኢትዮጵያ ውቅያኖስ ናት፡፡ ከውቅያኖሱ ቅንጣት የውኃ ጠብታ ቆሻሻ ቢሆን ውቅያኖሱ በሙሉ ቆሻሻ ሊሆን አይችልም፡፡” (የማህተመ ጋንዲን ፍልስፍና በኢትዮጵያ መተግበር) “አንድ ፍቅር! አንድ ልብ! አንድ ኢትዮጵያ፡፡ በአንድ ላይ

Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia, “We must separate the thorns from the roses.”

“We must separate the thorns from the rose flowers.” Prime Minster Abiy Ahmed of Ethiopia, June 23, 2018. “We must not lose faith in our fellow Ethiopians. Ethiopia is an ocean. If a few drops of the ocean are dirty, the ocean does not become dirty (applying Mahatma Gandhi’s wisdom to Ethiopia). “One Love! One Heart! One

ለ አዲስ አበባ ለሚገኙ ወገኖቼ ስለ እ.ኤ.አ. ሰኔ 23, 2018 ለሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ያለኝ ልዩ መልክት

                                                                                                  ለአዲስ አበባ አንባቢዎቼ  ለጓደኞቼ ለደጋፊዎቼ ለአዲስ አበባ

My Special Personal Message to the People of Addis Ababa for June 23, 2018

To all of my readers, friends, supporters and young people in Addis Ababa and to all of my Ethiopian brothers and sisters: For the first time ever, I write to all of you directly to ask a special favor. I need someone to stand in and stand up for me at Mesqel Square on June