Author Archive

Saving Ethiopia From the Chopping Block

 WE live in a time that gives new meaning to Shakespeare’s line in Julius Caesar: “The evil that men do lives after them…” Today we come face to face with the evil Meles Zenawi has done when he lived. A piece of Ethiopia is retailed once again to the Sudan. They call it “border demarcation.”

ኬንያታ በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዘገዬ ፍትህ እንደተነፈገ መቆጠር የለበትምን? በአህጽሮ ቃሉ አይሲሲ/ICC እየተባለ የሚጠራው ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት/International Criminal Court የኡሁሩ ሙጋይ ኬንያታን ጉዳይ አስመልክቶ እያደረገ ያለው ተደጋጋሚ የፍትህ ሂደቱን የማዘግየት ስራ፣ በቀጠሮ የማሳለፍ እና “የውሸት መረጃዎች” እንዲሁም “የሀሰት ምስክሮች” በማቅረብ እንደገና የመታየት ዕድል ለመፍጠር እየተነገረ እና በተግባር እየተፈጸመ ያለው አጠቃላይ ወደኋላ የመንሸራተት ሁኔታ አንቅልፍ ባያሳጣኝም

Kenyatta at the ICC: Is Justice Deferred, Justice Denied?

I am getting a little jittery over the repeated delays, postponements and all the backpedalling talk about “false evidence” and “lying witnesses”  in the Uhuru Muigai Kenyatta International Criminal court trial. I don’t want to say I smell a rat but I feel like I am getting a whiff. Is the stage being set to let

በሰማያዊ ፓርቲ ስም አመሰግናለሁ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ባለፉት በርካታ ሳምንታት በተናጠል እና በቡድን እየሆናችሁ በአሜሪካ እና በአውሮፓ የተለያዩ ከተሞች የስብሰባ አዳራሾች በመገኘት ለሰማያዊ ፓርቲ ድጋፋችሁን ላደረጋችሁ ወገኖቼ ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ! ባለፈው ሳምንት ኢትዮሜዲያ/Ethiomedia.com የተባለው ድረገጽ ባወጣው ዘገባ መሰረት ሰማያዊ ፓርቲ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ባለው የፖለቲካ ትግል ሂደት “አዲስ የተቃውሞ ኃይል” ሆኖ በመቅረብ ሰላማዊ የስርዓት

On Behalf of Semayawi Party, Thanks!

Thank you one and all who came out to the town hall meetings in the U.S. and Europe over the past several  weeks and supported Semayawi Party! In a report last week, Ethiomedia.com described Semayawi Party (SP) as the “newest opposition sensation” which “raises new hopes” for nonviolent change in Ethiopia. Yilikal Getnet, Semayawi Party’s young

የኢትዮጵያን ታሪክ ጥላሸት የመቀባት አባዜ

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ያለው ገዥው አካል በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ንጉስ የነበሩት የዳግማዊ አጼ ምኒልክ መቶኛ የሙት ዓመት በዚህ በያዝነው ዓመት (በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር) እየተከበረ ባለበት ወቅት ሙሉ ጊዜውን በመስጠት ንጉሱ የሰሩትን ታላቅ ስራ ሁሉ በማጣጣል እና ጥላሸት በመቀባት ዘመቻ ላይ በመጠመድ ታሪክ የማጠልሸት ድራማውን በመተወን ላይ ይገኛል፡፡

Demonizing Ethiopian History: Propaganda Campaign Against Atse Menelik

The regime in power in Ethiopia today is orchestrating a full-court press demonization and vilification campaign against Atse Menelik II, the Nineteenth Century Ethiopian emperor whose centennial is being celebrated this year (Ethiopian calendar). The campaign is conducted largely through regime lackey-proxies, stooges and puppets. Through its minions, the regime has used the most loathsome

2014፡ የኢትዮጵያ የአቦ-ጉማሬው ትውልድ ዓመት

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ (ክፍል አንድ) 2014 የኢትዮጵያ የአቦ –ጉማሬው ትውልድ የሚነሳሳበት ዓመት፣ እ.ኤ.አ በ2013 በመጀመሪያው ሳምንት ባቀረብኩት ሳምንታዊው ትችቴ ዓመቱ “የኢትዮጵያ የአቦሸማኔው (የወጣቱ ትውልድ) ዓመት ይሆናል “የሚል ትንበያ ሰጥቼ ነበር፡፡ እንደትንበያውም ዓመቱ የኢትዮጵያ የአቦሸማኔው (ወጣቱ) ትውልድ ታላቅ የስኬት ዓመት ሆኖ ተጠናቅቋል፡፡ 2014 ደግሞ “የኢትዮጵያ የአቦ-ጉማሬው ትውልድ ዓመት ይሆናል” የሚል ትንበያ እሰጣለሁ፡፡  የአቦ-ጉማሬው

2014: Year of the Ethiopian Chee-Hippo Generation

Part I: Rise of the Ethiopian Chee-Hippo Generation in 2014 In my first weekly commentary of 2013, I declared that year to be the “Year of Ethiopia’s Cheetah (young) Generation”. It was a great year for Ethiopia’s Cheetahs. I declare 2014 “Year of the Ethiopia’s Chee-Hippo Generation”. A Chee-Hippo is a Hippo (member of the

የ2013 ዓመት የኢትዮጵያ የአቦሸማኔው (ወጣቱ ትውልድ) መነሳሳት ሲገመገም፣

ከፕሮፌሰር  አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ በጃንዋሪ 2013 “እ.ኤ.አ 2013 የኢትዮጵያ የአቦሸማኔው ትውልድ ዓመት ይሆናል“ በማለት ትንበያ ሰጥቸ ነበር፡፡ እንዲህ ስልም ቃል ገብቸ ነበር፣ “የኢትዮጵያ ወጣቶች ለፍትህና ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የሚያደርጉትን ትግል ለመደገፍ እና ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ እንዲል የእራሴን ሙሉ አስተዋጽኦ እንደማደርግ እንዲሁም ትግሉ ወደ አዲስ ምዕራፍ እንዲሸጋገር ወጣቱ ትውልድ እንዲነሳሳ ሳደፋፍር ነበር፡፡”