Showing all posts by almariam
“ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አራት” በሁለት ሺህ አስራ አራቷ ኢትዮጵያ እይታ ሲገመገም፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   “ታላቅ ወንድም” በአንክሮ እየተመለከቷችሁ ነው! በሚስጥር፡ የሚንሾካሾከው ወሮበላ መንግስት በ2014ቷ ኢትዮጵያ  በኢትዮጵያ ያለው ሚስጥር አነፍናፊው ገዥ አካል በጉአዳ ውስጥ የተደበቁ የኢትዮጵያውያንን/ትን ሚስጥሮች መርምሮ ለማውጣት በጣም…

“Nineteen Eighty-Four” in 2014 Ethiopiana

“Big Brother is Watching You!” secretly: The snooping thug state in 2014 Ethiopiana  The secrecy-obsessed regime in Ethiopia has a huge creepy dragnet of secret electronic surveillance programs to sniff…

እውነተኛው አ.ኢ.ግ.ተ. (EITI) ወይስ የማዳም ክላሬ የሙስና ማጋበሻ ቡድን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ማዳም ክላሬ አሸንፈዋል! እንኳን ደስ ያለዎት፣ ማዳም ክላሬ!   ባለፈው ሳምንት የ “አምራች ኢንዱስትሪዎች የግልጽነት ተነሳሽነት/Extractive Industries Transparency Initiative (EITI) ሊቀ መንበር የሆኑት ማዳም…

EITI or Clare’s Corruption Club?

 Clare Short has won! Congratulations, Clare! Brava! Last week, Clare Short, Chair of the Extractive Industries Transparency Initiative (EITI), succeeded in bullying the EITI Board members into voting to admit…

የኢትዮጵያ ተተኪ ሴቶች ትውልድ መነሳሳት!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “ከዚህ በኋላ ትዕግስታችን ተሟጧል!” ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ እንደገና ወኔ የተሞላበት የትግል መንፈሱን በማደስ ጥንካሬውን አሳየ ! እ.ኤ.አ ማርች 9/2014 የተከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች በዓል…

Rise of the Daughters of Ethiopia!

“We can’t take it anymore!” Semayawi Party in Ethiopia has done it again! This time it is the young women of Semayawi Party who took to the streets of Addis…

የማዕድን ሙስና በኢትዮጵያ፡ ለማዳም ክሌር ሾርት የተሰጠ መልስ

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ግልጽ ደብዳቤ ወይስ ግልጽ የሙስና ተባባሪነት? “የአምራች ኢንዱስትሪዎች የግልጽነት ተነሳሽነት/Extractive Industries Transparency Initiative (EITI) የተባለውን ድርጅት የመሰረቱትን አገሮች ሁኔታ ቀረብ በማለት በምመለከትበት ጊዜ  በኢትዮጵያ…

Mining Corruption in Ethiopia: A Reply to Clare Short

Open letter or open pandering to corruption? “As I look around the EITI implementing countries, I do not accept that the situation for civil society in Ethiopia is worse than…

በግድቡ ሕይወታቸው የተገደበ ኢትዮጵያውያንን ለማትረፍ የሚደረገው እርብርብ

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   ከሁለት ዓመታት በፊት በዚህ በያዝነው ወር “ግድቡ እና አደጋው፡ ግልገል ጊቤ ሦስት በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በደቡብ ኢትዮጵያ በኦሞ ወንዝ ሸለቆ ከሚካሄደው ልማት ጋር በተያያዘ…

The Race to Save Ethiopians Damned by the Dam

 People of Omo River Basin sold down the river  Exactly two years ago to the month, I wrote a commentary entitled, “The Dam and the Damned: Gilgel Gibe III Ethiopia”…

Previous Page · Next Page