ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ በዚህ ማስታዋሻ ውስጥ ሁለት ትችቶች አሉ፡፡ የመጀመሪያው እና “አጭሩ“ (ቢያንስ እንዲህ እያልኩ የምጠራው አስተያየት ከዚህ በታች ) የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) በአሁኑ ጊዜ በትግራይ ክልል ውስጥ…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ቅዱሱ መጽሐፍ እንዲህ ይላል፣ “የተቀደሱት ሠላም ፈጣሪዎች ናቸው፡፡” ለሰው ልጆች የሠላም እና የዕርቅን መልክዕክት ለማድረስ ዓላማ አድርገው ለሚንቀሳቀሱ ሰዎች የተሰጠ መርሆ ነው፡፡ በግለሰቦች እና…
[This Memorandum will be translated into Amharic and made available shortly at almariam.com] The Good Book says, “Blessed are the peacemakers.” It is a maxim that aims to guide those who…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ (የግልጽ ደብዳቤ ቅጅ) ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ C/o የኢትዮጵያ ኤምባሲ 3506 International Dr., NW ዋሺንግተን ዲሲ. 20008 ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ፡ ሠላም ለእርስዎ ይሁን! ቀደም ሲል ተይዞ…
(Open Letter Version) Prime Minister Abiy Ahmed C/o Embassy of Ethiopia 3506 International Dr., NW Washington, D.C. 20008 Dear Prime Minister Abiy: Greetings! I am informed and believe that you…
Author’s Note: In this memorandum commentary, I reflect on a poem read by the late Ghanaian President Kwame Nkrumah at the inauguration of the Organization of African Unity (OAU) in…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (ኢኦተቤ) ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመገናኘት በስደት ከሚኖረው ከዲያስፖራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አመራሮች ጋር ዕርቀ ሰላም…
Last week, Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia met with the top leaders of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (ETOC) and urged them, indeed preached to them, to reconcile with…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “…የደንብ ልብሶችን የለበሱ እና ኮፍያዎችን/መለዮዎችን ያደረጉ የደህንነት ኃይሎች ስራቸው ህዝቦችን ከሁከት ወይም ከጦርነት መከላከል እና ሰላም እንዳይደፈርስ መከላከል ነው፡፡ የደህንነትኃይሎችስራቸውንሞያውበሚጠይቀውመልኩበአግባቡመስራትየማይችሉከሆነእነዚህኃይሎችስራቸውንአያውቁትም ወይም ስራቸውለምንአስፈላጊእንደሆነአይገነዘቡትምማለትነው፡፡ወይምደግሞየክልልባለስልጣኖችለእነዚህየደህንነትኃይሎችተገቢየሆነሞያዊእናግብረገባዊስልጠናሳይሰጧቸውቀርተውሊሆንይችላል፡፡ሆኖምግንእንደዚህያለውሞያዊስራጉድለትያለበትሀገርአቀፍችግርነው፡፡ ጥቂትሰዎችየደንብልብሶችንሲለብሱእናክላሽንኮቮችንሲይዙኃይልይሰማቸዋል፤እናምበማህበረሰቡውስጥበሚኖሩደካሞችላይስልጣናቸውንከሕግአግባብውጭይጠቀማሉ፡፡እንደዚህዓይነቱድርጊትከዚህቀደምምስናገርላቸውከቆየሁባቸውአውዳሚየሆኑልማዶችመካከልአንዱነው፡፡ደካሞችንመርዳትእናመደገፍተገቢነው፡፡ሆኖምግንስልጣንንከሕግአግባብውጭመጠቀምሕገወጥነትነው፡፡በተለይምከዚህቀደምእንደተናገሩትአባትበጣምአስከፊየሆነስልጣንንከሕግአግባብውጭመጠቀምማለትነው፡፡ምርጫውአንደኛማስተማርሲሆንሁለተኛውደግሞጥፋትፈጽሟልተብሎየተጠረጠረንሰውበሕግአግባብተጠያቂማድረግነው፡፡ማንምቢሆንበሌሎችሰዎችላይከሕግአግባብውጭስልጣኑንመጠቀምአይችልም፡፡ሕጉለደካሞችምለኃይለኞችምእኩልየሚያገለግልመሆኑንማሳየትመልካምነገርነው፡፡የክልልመንግስታትየሕግየበላይነትንበተግባርማሳየትአለባቸው፡፡ ስልጣንእናጠብመንጃያለንሰዎችየእኛንፍላጎቶችበሌሎችላይለመጫንእንድንችልሕጉንልንጠቀምበትየምንችልነገርማለትአይደለም፡፡ሆኖምግንሕጉአመራርየሚሰጡትትክክለኛብይንየሚሰጡበትእንደዚሁምደግሞበሕጉየሚተዳደሩሰዎችበትክክለኛውመንገድብይንየሚያገኙበትማለትነው፡፡በደካሞችእናበኃይለኞችላይበእኩልነትተግባራዊየሚደረግእናሕጉምፍትሀዊበሆነመልኩበስራላይመዋሉንበእርግጠኝነትከልብየምንናምንበትመሆንአለበት፡፡እንግዲህመደረግ ያለበትበእንደዚህዓይነትአካሄድነው፡፡በሕግፊትሁሉምበእኩልመታየትአለባቸው፡፡ ኃይልያላቸውሰዎችሕጉንለእራሳቸውመጠቀሚያየሚያደርጉትከሆነአይሰራም፡፡ዜጎችስህተትሲሰሩእናሕግንሲተላለፉ“ሕግንተላልፊያለሁእናምበሕጉተጠያቂመሆንአለብኝ“በማለትበሕጉፍትሀዊነትላይእምነትሊኖራቸውይገባል፡፡ሕጉፍትሀዊበሆነመልኩሁላችንንምበእኩልተጠያቂማድረግየሚችልነገርመሆንአለበት፡፡እርግጠኛነኝየክልልአመራሮችይህንንለማረጋገጥአስፈላጊውንነገርሁሉእንደሚያደርጉተስፋአደርጋለሁ፡፡“ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እ.ኤ.አ…

Author’s Note: There are two commentaries in this Memorandum. The first is a “short” (at least that is what I call it) topical commentary on the recent activities of…