ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “… አሁን ከፊታችሁ ቆሜ ልገባላችሁ የምፈልገው ቃልኪዳን በአሜሪካ የብዙሀን መገናኛ ያላችሁ እና በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ለምትጥሩ፣ ድምጻችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለምትጮሁ፣ የኃይል እርምጃ ለምትወስዱ እና ስለኢትዮጵያ ለምትጨነቁ…
… What I want to pledge before you now is that those who have media in America and those who speak for democracy in Ethiopia, those who cry out, those…
Who’s is the hardest working man in show business? Back in my day, it was James Brown. Down in Augusta, GA where I went to college. “In my hometown where…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “… ይኸ ሁሉ ነገር በመጀመሪያዎቹ መቶ ቀናት ውስጥ ሊጠናቀቅ አይችልም፡፡ ወይም ደግሞ በመጀመሪያዎቹ አንድ ሺ ቀናት ወይም በዚህ የአስተዳደር ዘመን ወይም በእኛ የእድሜ ዘመን ውስጥ ሊጠናቀቅ አይችልም፡፡…
“… All this will not be finished in the first 100 days. Nor will it be finished in the first 1,000 days, nor in the life of this Administration, nor…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታዋሻ፣ ላለፉት ጥቂት ሳምንታት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ላይ የተሰነዘሩ አሳማኝ ያልሆኑ እና ኃላፊነት የጎደላቸውን ትችቶች ሳነብ እና ስሰማ ቆይቻለሁ፡፡ አብዛኞቹ በእርሳቸው ላይ ትችት የሚያቀርቡት እ.ኤ.አ…
Author’s Note: For the past couple of weeks, I have read and heard unjustified and irresponsible criticism of PM Abiy. Many of his critics are Hippos (older generation) like me,…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታወሻ፣ ባለፈው ሳምንት “ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተጻፈ የግል ደብዳቤ“ በሚል ርዕስ አቅርቤው በነበረው ትችቴ የወደፊት ምልከታዎቼ ሰላምን ብሄራዊ ዕርቅን፣ አንድነትን እና የኢትዮጵያን ሕዝቦች አጠቃላይ ደህንነት ለማጎልበት…
My interview on Voice of America (Amharic) on April 16, 2018 re: H.R. 128 and PM Abiy.

… Security forces wearing uniforms and caps (inaudible). Their job is to prevent people from fighting (breach of the peace). [The inability of the security forces] to perform professionally may…