ማስታዋሻ ቁጥር 5፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በኢትዮጵያ የሰዎችን የሕግ የበላይነት በማስወገድ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማንሳት የሕግ የበላይነትን ተቋማዊ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “…የደንብ ልብሶችን የለበሱ እና ኮፍያዎችን/መለዮዎችን ያደረጉ የደህንነት ኃይሎች ስራቸው ህዝቦችን ከሁከት ወይም ከጦርነት መከላከል እና ሰላም እንዳይደፈርስ መከላከል ነው፡፡ የደህንነትኃይሎችስራቸውንሞያውበሚጠይቀውመልኩበአግባቡመስራትየማይችሉከሆነእነዚህኃይሎችስራቸውንአያውቁትም ወይም ስራቸውለምንአስፈላጊእንደሆነአይገነዘቡትምማለትነው፡፡ወይምደግሞየክልልባለስልጣኖችለእነዚህየደህንነትኃይሎችተገቢየሆነሞያዊእናግብረገባዊስልጠናሳይሰጧቸውቀርተውሊሆንይችላል፡፡ሆኖምግንእንደዚህያለውሞያዊስራጉድለትያለበትሀገርአቀፍችግርነው፡፡ ጥቂትሰዎችየደንብልብሶችንሲለብሱእናክላሽንኮቮችንሲይዙኃይልይሰማቸዋል፤እናምበማህበረሰቡውስጥበሚኖሩደካሞችላይስልጣናቸውንከሕግአግባብውጭይጠቀማሉ፡፡እንደዚህዓይነቱድርጊትከዚህቀደምምስናገርላቸውከቆየሁባቸውአውዳሚየሆኑልማዶችመካከልአንዱነው፡፡ደካሞችንመርዳትእናመደገፍተገቢነው፡፡ሆኖምግንስልጣንንከሕግአግባብውጭመጠቀምሕገወጥነትነው፡፡በተለይምከዚህቀደምእንደተናገሩትአባትበጣምአስከፊየሆነስልጣንንከሕግአግባብውጭመጠቀምማለትነው፡፡ምርጫውአንደኛማስተማርሲሆንሁለተኛውደግሞጥፋትፈጽሟልተብሎየተጠረጠረንሰውበሕግአግባብተጠያቂማድረግነው፡፡ማንምቢሆንበሌሎችሰዎችላይከሕግአግባብውጭስልጣኑንመጠቀምአይችልም፡፡ሕጉለደካሞችምለኃይለኞችምእኩልየሚያገለግልመሆኑንማሳየትመልካምነገርነው፡፡የክልልመንግስታትየሕግየበላይነትንበተግባርማሳየትአለባቸው፡፡ ስልጣንእናጠብመንጃያለንሰዎችየእኛንፍላጎቶችበሌሎችላይለመጫንእንድንችልሕጉንልንጠቀምበትየምንችልነገርማለትአይደለም፡፡ሆኖምግንሕጉአመራርየሚሰጡትትክክለኛብይንየሚሰጡበትእንደዚሁምደግሞበሕጉየሚተዳደሩሰዎችበትክክለኛውመንገድብይንየሚያገኙበትማለትነው፡፡በደካሞችእናበኃይለኞችላይበእኩልነትተግባራዊየሚደረግእናሕጉምፍትሀዊበሆነመልኩበስራላይመዋሉንበእርግጠኝነትከልብየምንናምንበትመሆንአለበት፡፡እንግዲህመደረግ ያለበትበእንደዚህዓይነትአካሄድነው፡፡በሕግፊትሁሉምበእኩልመታየትአለባቸው፡፡ ኃይልያላቸውሰዎችሕጉንለእራሳቸውመጠቀሚያየሚያደርጉትከሆነአይሰራም፡፡ዜጎችስህተትሲሰሩእናሕግንሲተላለፉ“ሕግንተላልፊያለሁእናምበሕጉተጠያቂመሆንአለብኝ“በማለትበሕጉፍትሀዊነትላይእምነትሊኖራቸውይገባል፡፡ሕጉፍትሀዊበሆነመልኩሁላችንንምበእኩልተጠያቂማድረግየሚችልነገርመሆንአለበት፡፡እርግጠኛነኝየክልልአመራሮችይህንንለማረጋገጥአስፈላጊውንነገርሁሉእንደሚያደርጉተስፋአደርጋለሁ፡፡“ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እ.ኤ.አ ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ከተናገሩት ተወስዶ በጸሀፊው የተተረጎመ። “ኢትዮጵያበትክክለኛውጎዳናላይበመጓዝላይናት፡፡በኢትዮጵያየሕግየበላይነትእናየሰብአዊመብትመከበርከፍተኛውደረጃላይደርሰናል፡፡በዋናነትይህችሀገርየሕዝቦችዴሞክራሲያዊመብቶችየተከበሩባትሀገርናት፡፡” መለስ ዜናዊ፣ እ.ኤ.አ ጥቅምት 2011 ዓ.ም የተናገረው “ኢትዮጵያ ከአምባገነናዊነት ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት የምታደርገው ሽግግር ከኢፍትሀዊነት…