My Special Personal Message to the People of Addis Ababa for June 23, 2018

My Special Personal Message to the People of Addis Ababa for June 23, 2018

To all of my readers, friends, supporters and young people in Addis Ababa and to all of my Ethiopian brothers and sisters: For the first time ever, I write to all of you directly to ask a special favor. I need someone to stand in and stand up for me at Mesqel Square on June…

ማስታዋሻ ቁጥር 10፡ አብይ አህመድ፣ የኢትዮጵያ  “ሕይወት አድን”ጠቅላይ ሚኒስትር

ማስታዋሻ ቁጥር 10፡ አብይ አህመድ፣ የኢትዮጵያ  “ሕይወት አድን”ጠቅላይ ሚኒስትር

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ በዚህ ማስታዋሻ ውስጥ ሁለት ትችቶች አሉ፡፡ የመጀመሪያው እና “አጭሩ“ (ቢያንስ እንዲህ እያልኩ የምጠራው አስተያየት ከዚህ በታች ) የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) በአሁኑ ጊዜ በትግራይ ክልል ውስጥ በመስጠት ላይ ስላለው አመራር የቀረበ ትችት ነው፡፡ ሁለተኛው ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ኢትዮጵያውያንን ከበርካታ ሀገሮች ከእስራት እና ከእስር ቤቶች በማውጣት እያደረጉት ስላለው ህይወት አድን…

Memorandum No. 10: Abiy Ahmed, Ethiopia’s “Search and Rescue Prime Minister”!

Memorandum No. 10: Abiy Ahmed, Ethiopia’s “Search and Rescue Prime Minister”!

  Author’s Note: There are two commentaries in this Memorandum. The first is a “short” (at least that is what I call it) topical commentary on the recent activities of the leadership of the Tigrean People’s Liberation Front (TPLF) in Tigray region. The second is my usual memorandum to PM Abiy Ahmed commending him for…

ማስታዋሻ ቁጥር 9፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ በኢትዮጵያ “የተቀደሱት ሠላም ፈጣሪዎች ናቸው”

ማስታዋሻ ቁጥር 9፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ በኢትዮጵያ “የተቀደሱት ሠላም ፈጣሪዎች ናቸው”

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ቅዱሱ መጽሐፍ እንዲህ ይላል፣ “የተቀደሱት ሠላም ፈጣሪዎች ናቸው፡፡” ለሰው ልጆች የሠላም እና የዕርቅን መልክዕክት ለማድረስ ዓላማ አድርገው ለሚንቀሳቀሱ ሰዎች የተሰጠ መርሆ ነው፡፡ በግለሰቦች እና በሀገሮች መካከል እውነተኛ ሠላም የሚገኘው በእርቀ ሠላም ሂደት የተሰበረውን ግንኙነት ቀድሞ ወደነበረበት መመለስ ሲቻል መሆኑን የሚያስተምረን መልዕክት ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለግብጽ ሕዝቦች…

 Memorandum No. 9: PM Abiy Ahmed, “Blessed are the Peacemakers” in Ethiopia

 Memorandum No. 9: PM Abiy Ahmed, “Blessed are the Peacemakers” in Ethiopia

[This Memorandum will be translated into Amharic and made available shortly at almariam.com] The Good Book says, “Blessed are the peacemakers.” It is a maxim that aims to guide those who seek to deliver the message of peace and reconciliation to humanity. It is a message that teaches true peace is found between individuals or nations…

ማስታዋሻ ቁጥር 8፡ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፡ እባክዎትን፣ እባክዎትን በዩናይትድ ስቴትስ የእኛ እንግዳ ይሁኑ!

ማስታዋሻ ቁጥር 8፡ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፡ እባክዎትን፣ እባክዎትን በዩናይትድ ስቴትስ የእኛ እንግዳ ይሁኑ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  (የግልጽ ደብዳቤ ቅጅ) ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ C/o የኢትዮጵያ ኤምባሲ 3506 International Dr., NW ዋሺንግተን ዲሲ. 20008 ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ፡ ሠላም ለእርስዎ ይሁን! ቀደም ሲል ተይዞ በነበረው ፕሮግራም መሰረት በሀምሌ መጀመሪያ አካባቢ ዩናይትድ ስቴትስን እንደማይጎበኙ ተገንዝቢያለሁ፡፡ የሚቻል ከሆነ በሀምሌ ውስጥ ተይዞ በነበረው የጉብኝት ፕሮግራም መምጣት በዩናይትድ ስቴትስ ካሉ በርካታ ደጋፊዎችዎ እና…

Memorandum No. 8: PM Abiy Ahmed of Ethiopia: Please, Please Be Our Guest in the U.S.!

Memorandum No. 8: PM Abiy Ahmed of Ethiopia: Please, Please Be Our Guest in the U.S.!

(Open Letter Version) Prime Minister Abiy Ahmed C/o Embassy of Ethiopia 3506 International Dr., NW Washington, D.C. 20008 Dear Prime Minister Abiy: Greetings! I am informed and believe that you will not be visiting the U.S. in early July as part of scheduled events. I am writing to respectfully request and strongly urge you to…

Memorandum No. 7: PM Abiy, “Ethiopia Shall Rise!”

Memorandum No. 7: PM Abiy, “Ethiopia Shall Rise!”

Author’s Note: In this memorandum commentary, I reflect on a poem read by the late Ghanaian President Kwame Nkrumah at the inauguration of the Organization of African Unity (OAU) in 1963 in honor of Ethiopia. Nkrumah’s special poem extols Ethiopia’s natural beauty and bounty and the wisdom of its people. Nkrumah’s poem, “Ethiopia Shall Rise”,…

ማስታዋሻ ቁጥር 6፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለእምነት አባቶች የሰጡት እምነትን በስራ ትምህርት!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (ኢኦተቤ) ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመገናኘት በስደት ከሚኖረው ከዲያስፖራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አመራሮች ጋር ዕርቀ ሰላም እንዲያወርዱ በአጽንኦ ተማጽነዋል፡፡ ይህንንም በማስመልከት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እንዲህ ብለዋል፡ “በኃይማኖት መሪዎች መካከል በተለያዩ  ምክንያቶች በርካታ ልዩነቶች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ ሆኖም ግን  ሊፈቱ የማይችሉ ልዩነቶች አይደሉም፡፡ የቤተክርስቲያን መሪዎችን…

Memorandum No. 6: PM Abiy Preaching “Walk the Talk in Faith”!

Memorandum No. 6: PM Abiy Preaching “Walk the Talk in Faith”!

Last week, Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia met with the top leaders of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (ETOC) and urged them, indeed preached to them, to reconcile with the Ethiopian Tewahedo Orthodox Church in Exile in the Diaspora. PM Abiy said: Differences may have arisen [between Church leaders] for various reasons, but they…