Ethiopia: The Politics of Fear and Smear

2011: Dictatorship, corruption and the politics of fear and smear In December 2011, I wrote a commentary entitled, “Ethiopia: Land of Blood or Land of Corruption?” contrasting two portraits of Ethiopia. At the time, the portrait painted by Transparency International (TI) (Corruption Index) and Global Financial Integrity (GFI) showed Ethiopia as a land blighted by  systemic corruption. GFI

ኢትዮጵያ፡ ከዚህ በኋላ ቀጣዩ ጉዟችን (ወይም መቆሚያችን) ወዴት ነው?

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በዴሞክራሲ የአንድነት ጎዳና ላይ? በጁን 2012 ‹‹ኢትዮጵያ፡ በሕገ መንግስታዊ ዴሞክራሲ ጎዳና ላይ›› የሚል ጦማር አቅርቤ ነበር፡፡ ‹‹በርካታማ ሕበረሰቦች ከጭቆና ወደ ዴሞክራሲ ሽግግርን ሲያስቡና ሲንቀሳቀሱ፤ እንቅስቃሴያቸውን የሚገቱ በርካታ ፈተናዎች›› እንደገጠሟቸው በማስረጃ የተደገፉ ታሪካዊ እውነታዎችን ጠቅሼ ነበር:- ከአረብ ‹‹መነሳሳት››ከታየው ልምድ በመነሳት ሕገ መንግስታዊ ቅድመ ውይይት እንደሚያስፈልግ ጠቁሜ አንዳንድ ሃሳቦችም ሰንዝሬ ነበር፡፡

Ethiopia: Where Do We Go (or not go) From Here?

On the road to democracy and unity? For some time now, I have been heralding Ethiopia’s irreversible march from dictatorship to democracy. In April 2011, I wrote a commentary entitled, “The Bridge on the Road(map) to Democracy”. I suggested, We can conceive of the transition from dictatorship to democracy as a metaphorical journey on the

የኢትዮጵያ አምባገነኖች ጉም ይጨብጣሉ አውሎ ነፋስን ይዎርሳሉ!

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የአፍሪካ አምባገነኖች የዉሃ ላይ ቤተመንግስተና የዉሃ ገደብ: ለዘላለም  ለስማቸው መጠሪያ ይሆናል ብለው ሲገነቡና ሲያስገነቡ ኖረዋል:: ትተው ያለፉት በሕያውነት ጀግነውና ሲወደሱ መኖርን ነበር፡፡ ውጤቱ ግን ጉምን መጨበጥ ነፋስን መውረስ ሆኗል፡፡ የጋናው  ክዋሚ ንክሩማ በ1957 ዓም የመጀመሪያዋን የጥቁር  አፍሪካ ሃገር ከቅኝ ገዢዎች በማላቀቅ፤ወደ ነጻነት መራት፡፡ በመንግስት በሚመራ ንኩርማኒዝም በተባለ ፀንሰ ሃሳብ 

Ethiopia: They Shall Inherit the Wind

The Sandcastles and Dams of African Dictators All dictators on the African continent have sought immortality by leaving a legacy that will outlive them and endure for the ages. But all have inherited the wind. Kwame Nkrumah led the first sub-Saharan African country to gain independence from colonialism in  1957. Nkrumaism sought to transform Ghana into

የኢትዮጵያ አቦሸማኔዎችና አባ ዝምታዎች ትንሣኤ

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በአቦሸማኔዎች ምድር የጉማሬዎች (አባ ዝምታዎች) ዓለም በአዲስ ዓት መግቢያ ጦማሬ ላይ 2013ን ‹‹የኢትዮጵያ የአቦሸማኔ ዓመት››(የወጣቶቹ)  ብዬው ነበር፡፡ በዚህ ዓመትም የኢትዮጵያን ወጣቶች ለማስተማር፤ባሉበት ለመድረስ፤ለማሳሰብም ቃል ገብቼ ነበር:: የኢትዮጵያም የምሁራን አምባ ይህንኑ ለማድረግ ጥረት እንዲያደርጉ ተማጽኜ ነበር (በተለይም በከፍተኛው ጣርያ ላይ ያለነውን ምሁራን)፡፡ በተመሳሳይ ወጣቱን እንዲደርሱት አሳስቤም ነበር፡፡ ከዚህ ባለፈም ተማጽኖዬ ከሰፊው የጉማሬ ትውልድ ጋር

Ethiopia: Rise of the Chee-Hippo Generation

The Silent World of Hippos on Planet Cheetah In my first weekly commentary of the new year, I “proclaimed” 2013 “Year of Ethiopia’s Cheetah Generation” (young people). I also promised to reach, teach and preach to Ethiopia’s youth this year and exhorted members of the Ethiopian intellectual class (particularly the privileged “professorati”) to do the same.

ኢትዮጵያ፡- ሃለፊነታቸውን የዘነጉት ግድ የለሽ ምሁራን

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በቅርቡ ናኦም ቺሞስኪ: የኤም አይ ቲ (M.I.T.) ዩኒቨርሲቲ የስነ ቋንቋ ፕሮፌሰርና የአሜሪካ ቀደምት ምሁር፤ ለአልጀዚራ ስለአሜሪካ የቀለም ሰዎችና ምሁራን በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ምሁሮቹ ሃላፊነት ጉድለትና ግድ የለሽነት አንደሚያሳዩ መግለጫ ሰጥተው ነበር፡፡ ላለፉት 4 አሰርት ዓመታት የ84 ዓመቱ ቺሞስኪ ተጋፍጠው ፤ ሃይላነ ጉልበተኞች ነን የሚሉትንም በሃቅ አለንጋ ሲሸነቁጣቸው ነበር፡፡

Ethiopia: The Irresponsibility of the Privileged?

Recently, Naom Chomsky, MIT Professor of Linguistics and arguably America’s foremost public intellectual, gave an interview to Al Jazeera on the social (ir)responsibility of American academics and intellectuals. Chomsky, 84, has been raising hell for over four decades, getting into the faces of the powerful and mighty and whipping them with the truth. He recently

ኢትዮጵያ፤ የመዳኛ ወቅትና፤ የዕረቀሰላምጊዜ

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የረፖርተር ድሕረ ገፅ ሲዘግብ: ‹‹በጎሳ ላይ የተመሰረተ ግጭት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሃል በመጸዳጃ ቤቶች፤ በቤተመጻህፍትና በመኝታ ቤት  ግድግዳ ላይ፤የተጻፉ አስፀያፊ ክብረነክ ጸሁፎች ከስድስት በላይ የሆኑ ተማሪዎችን ለከፍተኛ የመቁሰል አደጋ ተጠቂ ዳርጓቸዋል:: በርካታዎችንም ለእስር አብቅቷል፡፡ ለላለፉት አሰርት ዓመታት፤በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሃል ግጭቶችን ሲያስነሱ ከርመዋል፡፡ ይህም መሰረታዊ ችግሩና መንስኤው አስተዳደራዊ ድክመት