Author Archive

አሜሪካ ከጀግኖች አፍሪካውያን ጎን ትቆማለች ? ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

ፕሬዜዳንት ኦባማ አክራ፤ ጋናን በ2009 ሲጎበኙ ሁለት አስቸኳይና አስፈላጊ መልዕክቶችን አስተላልፈው ነበር፡፡ ‹‹ታሪክ ከጀግኖች አፍሪካውያን ጋር ወግኗል›› ሲሉ: ለአፍሪካ መሪዎችና ገዢዎች ደግሞ ጠበቅ ያለ መልክት ኣስተላፈው ነበር፡፡

አሜሪካ ከጀግኖች አፍሪካውያን ጎን ትቆማለች ?

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ                       ታሪክ ከጀግኖች አፍሪካውያን  ጋር ከወገነ፤  አሜሪካስ  ለምን  አትወግንም ? ፕሬዜዳንት ኦባማ አክራ፤ ጋናን በ2009 ሲጎበኙ ሁለት አስቸኳይና አስፈላጊ መልዕክቶችን አስተላልፈው ነበር፡፡ ‹‹ታሪክ ከጀግኖች አፍሪካውያን ጋር ወግኗል›› ሲሉ: ለአፍሪካ መሪዎችና ገዢዎች ደግሞ ጠበቅ ያለ መልክት ኣስተላፈው ነበር፡፡ ………እንዳትሳሳቱ፡ ታሪክ

Will the U.S. Stand by the Side of Brave Africans?

If History is on the Side of Brave Africans, Shouldn’t the U.S. be Too? When President Obama visited Accra, Ghana in 2009, he delivered two distinct political messages within one overarching moral imperative: “History is on the side of brave Africans”. His message to African governments and leaders was emphatic: …Make no mistake: history is

ሱዛንራይስና የአፍሪካ ሰለስተ እርኩሳን*

ሱዛን ራይስ፤የወቅቱ በተባበሩት መንግስታት የዩ ኤስ አሜሪካ አምባሳደር ከአፍሪካ አታላይ፤ጮሌ፤ስግብግብ ራስ ወዳድ ዲክታተሮች ጋር ላለፉት አሰርት ዓመታት ስታሽቃብጥና አሸሸ ገዳሜ ስትል ነበር፡፡ ከዚህ ያለፈ ውግዘታዊ አስተያየት በተቺዎችች ተሰንዝሮባታል::

Susan Rice and Africa’s Unholy Trinity

Matriarch of the Unholy Trinity Susan Rice, the current U.S. Ambassador to the U.N., has been waltzing (or should I say do-se-do-ing) with Africa’s slyest, slickest and meanest dictators for nearly two decades. More cynical commentators have said she has been in bed with them, as it were. No doubt, international politics does make for

የሃይማኖት ነጻነት ጥብቅና በኢትዮጵያ

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ ለውድቀት የተዳረገው የሃይማኖት ነጻነት በኢትዮጵያ በዚህ ባለፈው ሰኔ ወር ላይ ‹‹ አንድነት ለሃይማኖት›› በሚል ጽሁፍ በኢትዮጵያ ስለሚካሄደው የሃይማኖት ነጻነት ገፈፋ ያለኝን ስጋት ገልጬ  ነበር፡፡ በዚህም ሳቢያ ኢትዮጵያ ዉስጥ አዲሱ የሰብአዊ መብት መጣስ  አካሄድ በሃይማኖት ነጻነት ላይ ማነጣጠሩን አሳስቤያለሁ፡፡ ስጋቴን  ትንሽ ቀለል ያረገልኝ ስርአት የተላበሱት የክርስቲያኑና የሙስሊሙ የሃይሞነት መሪዎች በሃይማኖት

In Defense of Religious Freedom in Ethiopia

The Precarious State of Religious Freedom in Ethiopia In a weekly column entitled “Unity in Divinity” this past June, I expressed grave concern over official encroachments on religious freedom in Ethiopia. I lamented the fact that religious freedom was becoming a new focal target of official human rights violations. But I was also encouraged by

The Tall Tale of Susan Rice

On September 2, 2012, Susan Rice, the U.S. Ambassador to the U.N., delivered a nauseatingly sentimental oration at the funeral of Ethiopian dictator Meles Zenawi. She called Meles “selfless and tireless” and “totally dedicated to his work and family.” She said he was “tough, unsentimental and sometimes unyielding. And, of course, he had little patience

የሱዛን ራይስ ሸፍጥ በቤንጋዚው ጥቃት ላይ!

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ በሴፕቴምበር 2 2012 የአሜሪካዋ አምባሳደር በተባበሩት መንግስታት: ሱዛን ራይስ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ስርአት ላይ ስሜታዊ ሆና የሚያቅለሸልሽ ቃላት ያዘለ ንግግር አነብንባ ነበር፡፡ መለስን፤ ‹‹የማይደክምና ራሱን የማይወድ››በአጠቃላይ እሱነቱ ለስራውና ለቤተሰቡ የሆነ ብላዋለች፡፡ ‹‹ጠንካራ፤ በእምነቱ የጸና እና በእርግጥም ለጂሎችና ለደደቦች  እሱ እንደሚጠራቸው ትእግስቱ ትንሽ ነበር፡፡ ሱዛን ራይስ ይህን

አስታውሳለሁ! እንዴት እረሳለሁ!! ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

በ ሰኔ 6-8 እና በ ህዳር 1-4 2005 (እንዳሮፓ አቆጣጠር) በ በግንቦት 2005 የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ ኢህአዴግ ያወጣውን ሕገ መንግሥት በማመን ባዶ እጃቸውን ወደ አደባባይ የወጡ ንጹሃን ወንዶች፤ሴቶች፤ሕጻናት ኢትዮጵያዊያን በቅርቡ ሕይወታቸው ባለፈው በመለስ ዜናዊ ቀጥተኛ ትእዛዝና ቁጥጥር ሕይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል። በአቶ መለስ ዜናዊና በፓርላማው ሕጋዊ ሆኖ የተዋቀረው የአጣሪ ኮሚሽን አጣርቶ እንደዘገበው