Author Archive

ኤጭ! ወያኔ እንደገና አሸነፈ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ በዘረፋ ለሚያሸንፈው የይስሙላ ምርጫ የምስራች የሚሉት አሽቃባጮች በዝግጅት ላይ ናቸው! “ፖለቲከኞች እንደ ዳይፐር/የህጻናት መጸዳጃ ጨርቅ ናቸው፣ ለአንድ ዓይነት ምክንያትም  በየጊዜው መለወጥ አለባቸው” ሆኖም ግን በወያኔ ኢትዮጵያ ይህ ጉዳይ የሚሰራ አይደለም! ምስኪኗ ኢትዮጵያ የወያኔን ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ የጠነባ ዳይፐር እንደገና ለ5 ዓመታት በጠቅላላው ለ25

I Can’t Hear You, Wendy Sherman!

Echoes of deceit On May 24, 2015, Ethiopia had an “election”. On May 27, 2015, the Associated Press reported that “early results” of ballot counts showed the ruling Thugtatorship of the Tigrean Peoples Liberation Front (T-TPLF) had won 100 percent of 442 parliamentary seats. Is there any doubt they will win the remaining 105 seats?

ፕሬዚደንት ኤልሲሲ (El-Sisi): የኢትዮጵያ እውነተኛ የተግባር ወዳጅ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እውነተኛ ወዳጅነት በተግባር የሚገለጽ ነው! ፕሬዚዳንት ኤልሲሲ በሊቢያ ታፍነው በአደጋ ላይ ወድቀው ለነበሩት ኢትዮጵያውያን/ት ወጣቶች የእንኳን በደህና መጣችሁ የክብር ሰላምታ አቅርበዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ ኤልሲሲ እራሱን የኢራቅ እና የሌባነን እስላማዊ መንግስት/Islamic State of Iraq and the Levant (ኢሌእመ/ISIS) እንደዚሁም የኢራቅ እና የሶሪያ እስላማዊ መንግስት እያለ በሚጠራው እና

Aaargh! T-TPLF “Wins” Again!

            Congratulations are in order to the T-TPLF for winning a hard fought thuglection! “Politicians are like diapers. They both need changing regularly and for the same reason.” But not in T-TPLF’s Ethiopia! Poor Ethiopia is condemned to wear the Thugtatorship of the Tigrean People Liberation Front (T-TPLF) diaper for

ዌንዲ ሸርማን እየገመዱት ያለ ድር፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዩኤስ አሜሪካ ከፍተኛ የዉጭህ ፖሊሲ አስተዳዳሪ የሆኑት ማዳም ዌንዲ ሸርማን እ.ኤ.አ ግንቦት 1/2015 ለዋሽንግተን ፖስት በላኩት ደብዳቤ “ባደረግሁት ንግግር ላይ ስም የማጥፋት ድርጊት ፈጽሟል” በማለት በአርታኢ/ኢዲቶሪያል ቦርዱ ላይ ዘለፋ አካሂደዋል፡፡  የጉዳዩ መነሻ የሆነው  ዌንዲ ሸርማን እ.ኤ.አ ሚያዚያ 16/2015 በኢትዮጵያ በመገኘት ተደርጎላቸው በነበረው የፕሬስ ኮንፈረንስ ላይ በተናገሩት እና በሰጡት ትርጉም ላይ ነው፡፡ ያንን

Why Is the T-TPLF Afraid of Its Own Shadow?

        Why are the T-TPLF gods of FEAR, TERROR AND DREAD afraid of their own shadows in 2015? On May 24, 2015, a “parliamentary election” is scheduled in Ethiopia. “Election” as in rigged. Five years ago on May 23, 2010, the ruling Thugtatorship of the Tigrean Peoples Liberation Front (T-TPLF) “won” that

ኢትዮጵያ፡ የምንወድሽ ሀገራችን ደግመሽ አልቅሽ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  የኢትዮጵያውያን/ት ህይወት ያሳስበናል!  እ.ኤ.አ በ2005 ልክ የዛሬ 10 ዓመት በያዝነው ወር ገደማ አሁን በህይወት የሌለው እና እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ አድራጊ ፈጣሪ አምባገነን መሪ የነበረው መለስ ዜናዊ በዚያን ዓመት ተካሂዶ የነበረውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ተከትሎ ተከስቶ በነበረው ሁከት የደህንነት እና የጦር

The U.S. Senate Should Not Confirm Gayle Smith

[This commentary first appeared on The Hill.] President Obama visited Ghana in 2009 and told Parliament, “History is on the side of brave Africans.”  He warned Africa’s strongmen, “History is not with those who use coups or change Constitutions to stay in power.” He declared to the world, “Africa doesn’t need strongmen, it needs strong institutions.”

Senate should not confirm Gayle Smith

Originally appeared in The Hill (o5/05/17.) [Posted on almariam.com on 5/24/17.] http://thehill.com/blogs/congress-blog/foreign-policy/241633-senate-should-not-confirm-gayle-smith ================ President Obama visited Ghana in 2009 and told Parliament, “History is on the side of brave Africans.”  He warned Africa’s strongmen, “History is not with those who use coups or change Constitutions to stay in power.” He declared to the world, “Africa

El-Sisi: Ethiopia’s Friend in Need, Indeed!

A friend in need is a friend in deed, indeed! Last week, Egyptian President Abdel Fattah el-Sisi stunned the world by rescuing more than two dozen abducted Ethiopians marked for beheadings in Libya by the ruthless self-styled terrorist group known as “Islamic State of Iraq and the Levant” (ISIL) (also known as “Islamic State of