Ethiopia: But For “Sheer Lack of Better Alternatives?!”

Ethiopia: But For “Sheer Lack of Better Alternatives?!”

In May 2015, I wrote a commentary entitled, “Why Is the T-TPLF Afraid of Its Own Shadow?” In that commentary,  I expressed puzzlement over the fact that  supporters  of  the Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF) were telling me that T-TPLF leaders were scared _ _ _ _less in the run up to…

ቴዲ “የፍቅር ነብዩ”ን ተውት ስለ ፍቅር ደግሞ ደጋግሞ ይዘምር…

ቴዲ “የፍቅር ነብዩ”ን ተውት ስለ ፍቅር ደግሞ ደጋግሞ ይዘምር…

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እረ ተዉኝ ባትነኩኝ ምናለበት አባካችሁ ሰዎች ስራዬን ልስራበት። ታላቁ ጥላሁን ገሠሠ         ፍቅር ሁሉንም ድል ያደርጋል ! ሸክስፒር “አስራሁለተኛው ሌሊት“ በሚለው የትያትር ፁሁፋቸው ላይ የኦርሲኖ መስፍን በአዳራሹ ተሰባስበው ለነበሩት ድምጻውያንና ሙዚቀኞች  እንዲህ በማለት ተናግረው ነበር፣ “ሙዚቃ የፍቅር ምግብ እስከሆነ ድረስ አሁንም ዘምሩ፣ በርካታ ሙዚቃዎችን ደግማችሁ ደጋግማችሁ ዘምሩልኝ…“ እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው የወያኔ…

Let Teddy Play On and On and On…

Let Teddy Play On and On and On…

Shakespeare’s “Twelfth Night” opens with the Duke of Orsino declaring to the assembled musicians, “If music be the food of love, play on; Give me excess of it… The Thugtatorship of  the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF) has pulled out all the stops to stop Teddy Afro (Tewodros Kassahun) from playing on his music of…

የህወሀት የጥላቻ መርከብ በኢትዮጵያ  እየሰመጠ ነው?

የህወሀት የጥላቻ መርከብ በኢትዮጵያ እየሰመጠ ነው?

ኢትዮጵያ፡ የህወሀት የሰመጠ የጥላቻ መርከብ ናትን?  ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የህወሀት  የጥላቻ መርከብ በፍርሀት እና በጥልቅ የጥላቻ ውቅያኖስ ውስጥ ሰምጧልን? እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ እያለ የሚጠራው ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ ገዥው ወንጀለኛ ድርጅት በኢትዮጵያ ውስጥ በማጭበርበር እራሱን መንግስት አስመስሎ ሆኖም ግን ትክክለኛ የመንግስት ባህሪያትን በምንም ዓይነት መልኩ ሳይላበስ እስከ አሁን ድረስ በመግዛት…

አሜሪካ በቀዩ ምንጣፍ ላይ እንደገና እንድትከበር ትፈልጋለችን?  

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዶናልድ ትሩምፕ (ያሜሪካ ፕሬዚደንት ዕቹ ለመሆን ተወዳዳሪ) ያነጋገር ዘይቤ እንዲህ የሚል ነው፡ “አሜሪካ ንደገና ለመከበር ትፈልጋለች፣ ምክንያቱም ቀሪው የዓለም ክፍል አሜሪካንን ማክበሩን ትቷልና ፡፡“ ስለዶናልድ እኔ ጉዳዬ አይደለም፡ ሆኖም ግን ኢትዮጵያን ሲጎበኝ የመጀመሪያ የሆነው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ባለፈው ወር ኢትዮጵያን በጎበኘበት ወቅት በቀይ ምንጣፉ ላይ የተደረገለትን ክብር የጎደለው አቀባበል አስመልክቶ…

Ethiopia: Is the T-TPLF Ship of Hate Sinking… S.O.S.?

Ethiopia: Is the T-TPLF Ship of Hate Sinking… S.O.S.?

Is the T-TPLF Ship of Hate (I mean state) sinking in an ocean of fear and loathing? The T-TPLF is the Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front, the ruling criminal enterprise masquerading as a government in Ethiopia. This past May, the T-TPLF claimed to have won 100 percent of the 547 seats in its…

“America Needs to be Respected Again” on the Red Carpet?

“America Needs to be Respected Again” on the Red Carpet?

Donald Trump’s shtick is: “America needs to be respected again because the rest of the world has lost respect for America.” I don’t care much for The Donald. But his shtick gnaws away at my mind as I think over the disgraceful “red carpet” treatment President Barack Obama received last month when he visited Ethiopia,…

ኢትዮጵያውያን ጦማርያን በዝንጀሮ ችሎት፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የወያኔ ኢፍትሐዊነት በዝንጀሮው ፍርድ ቤት፣ ባለፈው ሳምንት በጥቅል ስማቸው “የዞን 9 ጦማሪያን” (ከዋና መዲናይቱ እምብርት በስተደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ በጥቂት ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ ከሚገኛው እና ንጹሀን ዜጎችን በማሰቃየት በአስከፊነቱ ከሚታወቀው ከአምባገነኑ የመለስ ዜናዊ የማጎሪያ እስር ቤት 8ኛ ህንጻ/Block ቀጥሎ የተገነባው ህንጻ) እየተባሉ የሚጠሩት ወጣት ኢትዮጵያውያን ጦማሪያን እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 በቁጥጥር ስር…