ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ ቅጥፈቶች፣ እርባናቢስ ውሸቶች እና የሀሰት የቁጥር ቁማር ጨዋታዎች፣ 

ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ ቅጥፈቶች፣ እርባናቢስ ውሸቶች እና የሀሰት የቁጥር ቁማር ጨዋታዎች፣ 

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ጆን ሚልተን ገነትን ማጣት/Paradise Lost በሚለው መጽሀፋቸው “የቱም ዓይነት ቅጥፈት ቢሆን ዘለቄታዊነት የለውም የሰማይ ቁጣንም ይስባል።” በማለት ጽፈዋል፡፡ በእርግጥ ሚልተን ሊጨበጥ ሊዳሰስ ስለማይችለው ባዶ ምናብ ስለሚፈጥረው ስለሰይጣን እና ስለዕኩይ ምግባሩ ነበር የጻፉት፡፡ የዓለም ባንክ በሰይጣናዊ የቅጥፈት የምጣኔ ሀብት ዕድገት የቁጥር ጨዋታ ዕኩይ ምግባሩ፣ ከአፍሪካ  ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ አምባገነኖች ጋር በሚያደርገው የማታለል ስምምነት…

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ቃለ መጠይቅ  የኢትዮጵያ የስደት መንግስት (በድምፅ )

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ቃለ መጠይቅ የኢትዮጵያ የስደት መንግስት (በድምፅ )

Part 1 https://www.youtube.com/watch?v=BDjVaalipw8   Part 2 https://www.youtube.com/watch?v=OASATpY5yd0   Part 3 https://www.youtube.com/watch?v=IPE-NdCeGl0      

Ethiopia and the World Bank of Lies, Damned Lies and Statislies

Ethiopia and the World Bank of Lies, Damned Lies and Statislies

John Milton wrote in Paradise Lost: “For no falsehood can endure/ Touch of celestial temper.” Of course, Milton was writing about Satan and his “devilish art”  of  “forging illusions”. I am seething in temporal temper over the World Bank’s “devilish art” of economic numerology, Mephistophelian cunning in making deals with corrupt African thugtators and the…

አሜሪካ፡ የሰብአዊያን የመጨረሻ  ታላቅ ተስፋ ከኢ -ሰብያዉያን ኪሳራ ማዳን ፣

አሜሪካ፡ የሰብአዊያን የመጨረሻ ታላቅ ተስፋ ከኢ -ሰብያዉያን ኪሳራ ማዳን ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ከናዚ ጀርመን ሰው ልጅ እልቂት የተረፉት እና የኖቤል ተሸላሚ የነበሩት ኤሊ ዊሰል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለው ነበር፣ “ኢፍትሐዊነትን ለመከላከል የማንችልበት እና አቅመቢስ የምንሆንበት ጊዜ ሊኖር ይችላል፣ ሆኖም ግን ኢፍትሐዊነትን የምንቃወምበት ጊዜ በምንም ዓይነት ሁኔታ እና በምንም ዓይነት መንገድ በፍጹም ማጣት የለብንም፡፡“ እኔ ደግሞ እንዲህ የሚል አባባል እጨምርበታለሁ፣ ”በቢሮ ተወሽቀው የሚገኙትን የፖለቲካ አስመሳይ እብዶችን…

America: Saving the Last Great Hope of Humanity From Insanity

America: Saving the Last Great Hope of Humanity From Insanity

Elie Wiesel, the Holocaust survivor and Nobel laureate said, “There may be times when we are powerless to prevent injustice, but there must never be a time when we fail to protest.” I would add, “There must never be a time when we fail to protest the madness of politician wannabes and the lunacy of…

Justice for the Victims of the Meles Massacres

በኢትዮጵያ ከአስር ዓመታት በፊት እ.ኤ.አ በ2005 በአምባገነኑ እና በአረመኔው መለስ ዜናዊ የተፈጸመውን የግድያ እልቂት እናስታውስ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ሰይጣናዊ ድርጊት እየተፈጸመ በተጨባጭ በማየት እና በመስማት ዝም ማለት፣ እንዲሁም እንደዚህ ያለውን በሰው ልጆች   ላይ የሚፈጸም አረመኒያዊ ድርጊት በመካከላችን ጥልቀት ባለው ሁኔታ ደብቆ እና ቀብሮ ምንም ነገር ሳያደርጉ መመልከት ይህ ዓይነቱ ሰይጣናዊ እና መቅኖቢስ ዕኩይ ድርጊት በህብረተሰቡ ዘንድ አንድ ሺህ ጊዜ ደግሞ እና ደጋግሞ እንዲፈጸም መፍቀድ ማለት ነው፡፡ ሰይጣናዊ…

Justice for the Victims of the Meles Massacres

Remembering the Meles Massacres of 2005 in Ethiopia Ten Years After

In keeping silent about evil, in burying it so deep within us that no sign of it appears on the surface, we are implanting it, and it will rise up a thousand fold in the future. When we neither punish nor reproach evildoers, we are not simply protecting their trivial old age, we are thereby…

ወሮበሎች በአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው  አገልግሎት ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ ሰርጎ መግባት?

ወሮበሎች በአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው አገልግሎት ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ ሰርጎ መግባት?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ጥንታዊ የሮማ ሰዎች እራሳቸውን ከወሮበላ አደጋ ጣዮች ለመጠበቅ ሲሉ የከተሞቻቸውን በሮች እና ግንቦች ከፍተኛ ጥንቃቄ በማድረግ ይጠብቁ ነበር፡፡ የሮማ ሰዎች ወሮበላ አደጋ ጣዮች ምንም ዓይነት አደጋ ሳይጥሉ ቅድመ ዝግጅት አድርገው ገና ከበሩ ጋ በመጠበቅ ዓላማዎቻቸውን ያከሽፉባቸው ነበር፡፡ በአሁ ጊዜ ደግሞ የዘመኑ የፕሬስ ነጻነት አደጋ ጣይ ወሮበሎች እ.ኤ.አ መስከረም 26 /2015 በዋሺንግተን…

Barbarians in the Headquarters of Voice of America ?

Barbarians in the Headquarters of Voice of America ?

The ancient Romans secured their cities with gates and walls against marauding barbarians. The Romans aimed to keep the “barbarians at the gate” out and fend off any attack. The modern day barbarians of press freedom secretly breached the “gates” of the Voice of America (VOA) headquarters in Washington, D.C. on September 26, 2015. Teodros…

በፕሮፌሰር መስፍን “አዳፍኔ“ መጽሐፍ ላይ አንዳንድ የሀሳብ ፍንጣቂዎች፡ ኢትዮጵያውያንን ከእራሳቸው መጠበቅ?

በፕሮፌሰር መስፍን “አዳፍኔ“ መጽሐፍ ላይ አንዳንድ የሀሳብ ፍንጣቂዎች፡ ኢትዮጵያውያንን ከእራሳቸው መጠበቅ?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ አሁን ከቅርብ ጊዜ በፊት “አዳፍኔ፡ ፍርሀት እና መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው እና ታትሞ የወጣው የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የአማርኛ መጽሐፍ የኢትዮጵያ ህዝቦች በብልሹ አስተዳደር፣ በአምባገነናዊነት የጭቆና አገዛዝ እና በሞራል ስብዕና መብከት ምክንያት ተዘፍቀው ከሚገኙበት የኃጢአት ባህር ውስጥ እራሳቸውን በንስሀ በማደስ ከሀጢአት እንዲጸዱ የማያዳግም እርምጃ እንዲወስዱ የሚያሳስብ ነው፡፡ ፕሮፌሰር…