በኢትዮጵያ “የዘ-ህወሀት ታሪክ ፍጻሜ” መቃረቡ ነውን?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዘራፊ ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) የሙት ዓመት ታሪክ ቀደም ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር በነበረው እና አሁን በህይወት የሌለው የዘ-ህወሀት አድራጊ ፈጣሪ ጭንቅላት የነበረው ወንጀለኛው መለስ ዜናዊ እና ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) እየተባለ የሚጠራው እና በዘ-ህወሀት የሚዘወረው አስመሳይ ድርጅት ምክትል…