አ! ቃጣሪ መዝናኛ በአዲስ አበባ! ኢትዮጵያውያኖች ለምንስ ኬክ አይበሉም ?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በአሁኑ ጊዜ 15 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አውዳሚ በሆነ ረሀብ በመሰቃየት ላይ ይገኛሉ! የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ–ህወሀት) የመዝናኛ ሆቴል አልሚዎችን ከመካከለኛው ምስራቅ የአረብ ሀገሮች እያፈላለጉ በመጋበዝ ላይ ይገኛሉ፡፡ ባለጥቁር ፈረሱን ረሀብ የሚጋፈጡ 15 ሚሊዮን ህዝቦች ጉዳይስ ምንድን እየተደረገ ነው? ዘ-ህወሀት እንዲህ ይላል፣ “ኬክ መብላት ይችላሉ!“…