USAID and Famine in Ethiopia: What Does Gayle E. Smith Have to Say?

USAID and Famine in Ethiopia: What Does Gayle E. Smith Have to Say?

Author’s Note: The following is a true and correct copy of my letter to USAID Administrator Gayle E. Smith dated March 16, 2016, and the response I received from T.C. Cooper, Assistant Administrator, USAID Bureau for Legislative and Public Affairs dated April 7, 2016.. My letter questions recent statements made by Ms. Smith regarding the famine in…

Hillary’s Inquisition and the Art of Defending the True Democratic Creed

Hillary’s Inquisition and the Art of Defending the True Democratic Creed

After Bernie Sanders’ crushing victory in the Wisconsin primary (56.6% v. 43.1) on Tuesday, Hillary Clinton landed a low blow challenging Sanders’ political stripes. Are zebras white with black stripes or black with white stripes?  Are zebras donkeys (no pun intended)? Is Sanders a democrat with socialist stripes or a socialist with democratic stripes? “Is…

የጎሳ ዘረኝነት (ክልላዊነት) በኢትዮጵያ፣

የጎሳ ዘረኝነት (ክልላዊነት) በኢትዮጵያ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታወሻ፡ ይህ “የጎሳ ዘረኝነት/አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ መደበኛ በሆነ መልኩ እያዘጋጀሁ የማወጣው ተከታታይ ትችት ሁለተኛው ክፍል ነው፡፡ የዚህ ተከታታይ ጽሑፍ ጥንድ ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው፡ 1ኛ) በአሁኑ ጊዜ በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ–ህወሀት) አድራጊ ፈጣሪነት ተመስርቶ እየተቀነቀነ ያለው አውዳሚ የፖለቲካ ስርዓት በደቡብ አፍሪካ ውስጥ የሰፊው  የጥቁሮች ህዝብ  የበላይ አገዛዝ ስርዓት…

The Bantustanization (Kililistanization) of Ethiopia

The Bantustanization (Kililistanization) of Ethiopia

Author’s Note: This is the second installment in a series of ongoing commentaries that I expect to post regularly under the rubric, “Ethnic Apartheid in Ethiopia”. The twin aims of the series are: 1) to demonstrate beyond a shadow of doubt that the political system created and maintained by the Thugtatorship of the Tigrean People’s…

ኢትዮጵያ ወዴት ነው የምትሄደው እና የማትሄደው?

ኢትዮጵያ ወዴት ነው የምትሄደው እና የማትሄደው?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ (እ.ኤ.አ መጋቢት 27/2016 በማሪዮት ጆርጅታዎን  ከተማ  (ዋሺንንግቶን ድሲ ) ቪዥን ኢትዮጵያ በተባለው ድርጅት አስተባባሪነት “ስለወደፊቷ ኢትዮጵያ፡ ሽግግር፣ ዴሞክራሲ እና ብሄራዊ አንድነት ጉባኤ” በሚል ርዕስ በእንግሊዝኛው ቅጅ ከቀረበው ንግግር የተወሰደ ነው፡፡) … “ስለወዲፊቷ ኢትዮጵያ፡ ሽግግር፣ ዴሞክራሲ እና ብሄራዊ አንድነት ጉባኤ” በሚል ርዕስ ስለተዘጋጀው ጉባኤ ቪዥን ኢትዮጵያን እና የጉባኤውን አስተባባሪዎች በሙሉ ለማመስገን እፈልጋለሁ፡፡ ፕሮፌሰር ጌታቸው…

Quo Vadis Ethiopia: Where Are You (not) Going?

Quo Vadis Ethiopia: Where Are You (not) Going?

(Excerpted English version of speech given at the “Conference on the Future of Ethiopia: Transition, Democracy, and National Unity” organized by Vision Ethiopia on March 27, 2016 at the Marriott Georgetown.) … I want to thank Vision Ethiopia and the organizers of the “Conference on the Future of Ethiopia: Transition, Democracy, and National Unity”. When…

የአስመሳይ ባራክ ኦባማ ጉዞ በኩባ!

የአስመሳይ ባራክ ኦባማ ጉዞ በኩባ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የአስመሳይነት የምስክር ወረቀት ይህ የምስክር ወረቀት በስም ባራክ ሁሴን ኦባማ ለተባለ በአስመሳይነት በዓለም የመጀመሪያውን ደረጃ ለያዘ እና ለተናገረው አንድ ነገር ሌላ ተቃራኒውን ነገር ለሚተገብር አስመሳይ ሰው ምስክር ይሆን ይሆነው ዘንድ በማስረጃነት ተሰጥቷል፡፡               እ.ኤ.አ መጋቢት 21/2016 በሃቫና ኩባ ተሰጠ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ኩባ እየጎበኘ ነው! ጉብኝቱ ተልዕኮ አለው፡፡ ኩባውያን ከኮሙኒስት…

Cuba! Hail, Barack Obama, Diplocrite-in-Chief !

Cuba! Hail, Barack Obama, Diplocrite-in-Chief !

President Barack Obama is in Cuba!  On a mission. Liberate Cubans from “communist” mental slavery! Hooray! Cuba libre! Free Cuba! Back in 1898, another American president-to-be, Teddy “The Rough Rider” Roosevelt and crew caught a boat from Tampa, FL and set off on a mission to liberate the Cubans. From the Spanish. That “splendid little…

አስታዉሳለሁ መቼ እረሳለሁ!  የመጋቢት 1960 እልቂት በደቡብ አፍሪካ ሻርፕቪል ከተማ  

አስታዉሳለሁ መቼ እረሳለሁ! የመጋቢት 1960 እልቂት በደቡብ አፍሪካ ሻርፕቪል ከተማ  

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በየዓመቱ በአፍሪካ ውስጥ የተፈጸሙ ሁለት የሕዝብ እልቂቶችን አስታውሳለሁ፡፡ በወርሃ መጋቢት በደቡብ አፍሪካ የጥቂት ነጮች የበላይነት ዘረኛ አገዛዝ/apartheid በሻርፕቪሌ ከተማ እ.ኤ.አ መጋቢት 21/1960 የፈጸመውን ዘግናኝ እልቂት አስታውሳለሁ፡፡ እንደዚሁም ሁሉ በተመሳሳይ መልኩ በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን በህይወት በሌለው በአምባገነኑ መለስ ዜናዊ ልዩ ትዕዛዝ እ.ኤ.አ ሰኔ 8/2005 እና ከህዳር 1-10/2005 እንዲሁም ከ14-16…