ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (ኢኦተቤ) ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመገናኘት በስደት ከሚኖረው ከዲያስፖራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አመራሮች ጋር ዕርቀ ሰላም…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “…የደንብ ልብሶችን የለበሱ እና ኮፍያዎችን/መለዮዎችን ያደረጉ የደህንነት ኃይሎች ስራቸው ህዝቦችን ከሁከት ወይም ከጦርነት መከላከል እና ሰላም እንዳይደፈርስ መከላከል ነው፡፡ የደህንነትኃይሎችስራቸውንሞያውበሚጠይቀውመልኩበአግባቡመስራትየማይችሉከሆነእነዚህኃይሎችስራቸውንአያውቁትም ወይም ስራቸውለምንአስፈላጊእንደሆነአይገነዘቡትምማለትነው፡፡ወይምደግሞየክልልባለስልጣኖችለእነዚህየደህንነትኃይሎችተገቢየሆነሞያዊእናግብረገባዊስልጠናሳይሰጧቸውቀርተውሊሆንይችላል፡፡ሆኖምግንእንደዚህያለውሞያዊስራጉድለትያለበትሀገርአቀፍችግርነው፡፡ ጥቂትሰዎችየደንብልብሶችንሲለብሱእናክላሽንኮቮችንሲይዙኃይልይሰማቸዋል፤እናምበማህበረሰቡውስጥበሚኖሩደካሞችላይስልጣናቸውንከሕግአግባብውጭይጠቀማሉ፡፡እንደዚህዓይነቱድርጊትከዚህቀደምምስናገርላቸውከቆየሁባቸውአውዳሚየሆኑልማዶችመካከልአንዱነው፡፡ደካሞችንመርዳትእናመደገፍተገቢነው፡፡ሆኖምግንስልጣንንከሕግአግባብውጭመጠቀምሕገወጥነትነው፡፡በተለይምከዚህቀደምእንደተናገሩትአባትበጣምአስከፊየሆነስልጣንንከሕግአግባብውጭመጠቀምማለትነው፡፡ምርጫውአንደኛማስተማርሲሆንሁለተኛውደግሞጥፋትፈጽሟልተብሎየተጠረጠረንሰውበሕግአግባብተጠያቂማድረግነው፡፡ማንምቢሆንበሌሎችሰዎችላይከሕግአግባብውጭስልጣኑንመጠቀምአይችልም፡፡ሕጉለደካሞችምለኃይለኞችምእኩልየሚያገለግልመሆኑንማሳየትመልካምነገርነው፡፡የክልልመንግስታትየሕግየበላይነትንበተግባርማሳየትአለባቸው፡፡ ስልጣንእናጠብመንጃያለንሰዎችየእኛንፍላጎቶችበሌሎችላይለመጫንእንድንችልሕጉንልንጠቀምበትየምንችልነገርማለትአይደለም፡፡ሆኖምግንሕጉአመራርየሚሰጡትትክክለኛብይንየሚሰጡበትእንደዚሁምደግሞበሕጉየሚተዳደሩሰዎችበትክክለኛውመንገድብይንየሚያገኙበትማለትነው፡፡በደካሞችእናበኃይለኞችላይበእኩልነትተግባራዊየሚደረግእናሕጉምፍትሀዊበሆነመልኩበስራላይመዋሉንበእርግጠኝነትከልብየምንናምንበትመሆንአለበት፡፡እንግዲህመደረግ ያለበትበእንደዚህዓይነትአካሄድነው፡፡በሕግፊትሁሉምበእኩልመታየትአለባቸው፡፡ ኃይልያላቸውሰዎችሕጉንለእራሳቸውመጠቀሚያየሚያደርጉትከሆነአይሰራም፡፡ዜጎችስህተትሲሰሩእናሕግንሲተላለፉ“ሕግንተላልፊያለሁእናምበሕጉተጠያቂመሆንአለብኝ“በማለትበሕጉፍትሀዊነትላይእምነትሊኖራቸውይገባል፡፡ሕጉፍትሀዊበሆነመልኩሁላችንንምበእኩልተጠያቂማድረግየሚችልነገርመሆንአለበት፡፡እርግጠኛነኝየክልልአመራሮችይህንንለማረጋገጥአስፈላጊውንነገርሁሉእንደሚያደርጉተስፋአደርጋለሁ፡፡“ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እ.ኤ.አ…
… Security forces wearing uniforms and caps (inaudible). Their job is to prevent people from fighting (breach of the peace). [The inability of the security forces] to perform professionally may…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “… አሁን ከፊታችሁ ቆሜ ልገባላችሁ የምፈልገው ቃልኪዳን በአሜሪካ የብዙሀን መገናኛ ያላችሁ እና በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ለምትጥሩ፣ ድምጻችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለምትጮሁ፣ የኃይል እርምጃ ለምትወስዱ እና ስለኢትዮጵያ ለምትጨነቁ…
… What I want to pledge before you now is that those who have media in America and those who speak for democracy in Ethiopia, those who cry out, those…
Who’s is the hardest working man in show business? Back in my day, it was James Brown. Down in Augusta, GA where I went to college. “In my hometown where…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “… ይኸ ሁሉ ነገር በመጀመሪያዎቹ መቶ ቀናት ውስጥ ሊጠናቀቅ አይችልም፡፡ ወይም ደግሞ በመጀመሪያዎቹ አንድ ሺ ቀናት ወይም በዚህ የአስተዳደር ዘመን ወይም በእኛ የእድሜ ዘመን ውስጥ ሊጠናቀቅ አይችልም፡፡…
“… All this will not be finished in the first 100 days. Nor will it be finished in the first 1,000 days, nor in the life of this Administration, nor…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታዋሻ፣ ላለፉት ጥቂት ሳምንታት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ላይ የተሰነዘሩ አሳማኝ ያልሆኑ እና ኃላፊነት የጎደላቸውን ትችቶች ሳነብ እና ስሰማ ቆይቻለሁ፡፡ አብዛኞቹ በእርሳቸው ላይ ትችት የሚያቀርቡት እ.ኤ.አ…

Last week, Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia met with the top leaders of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (ETOC) and urged them, indeed preached to them, to reconcile with…