The Moral Equivalent of an Anti-Apartheid Movement in Ethiopia?

Ethiopian Muslims engaged in the moral equivalent of an anti-Apartheid movement? In her recent commentary in the New York Review of Books, “Obama: Failing the African Spring?”, Dr. Helen Epstein questioned the Obama Administration for turning a blind eye to human rights violations in Africa, and particularly the persecution of Muslims in Ethiopia. She argued…

የፍርሃትና ስም ማጥፋት ፖለቲካ በኢትዮጵያ

ባልፈው ኣመት: አሁንም በስላጣን ላይ ያለው ገዢ ኣስተዳደር ኢትዮጵያን በሽብርተኞች ማነቆ ውስጥ ተወጥራ እንዳለች ሃገር አድርጎ ለማቅረብ ባወጣው የልመናና የገንዘብ መቧገቻ እቅዱ ባለሶስት ክፍል የፕሮፓጋንዳ የቅጥፈት ታሪክ ‹‹አኬልዳማ›› በማለት (ወይም የደም መሬት በማለት ከአክትስ 1፡19 በመዋስ፤ የአስቆሮቱ ይሁዳ ክርስቶስን ክዶ በመሸጥ ባገኘው ገንዘብ የተገዛ መሬት) ከልብ ወለድ የማይሪቅ ትርኢት ለሕዝብ ኣቅርቦ ነበር፡፡ ይህም ትርኢት በአትዮጵያና በኢትዮጵያ ዲያስፖራ ሰዎች በሚታገዝና በሃገርም ውስጥ ባሉት የሚደገፍ የሽብር ተግባር አምባ አድርጎ ለማሳመን የተሰራ ነው፡፡ አኬልዳማ ሲጀምር በኢትዮጵያ ውስጥ ሊከሰት የሚችል በማለት የደም ጎርፍ መምጣት እንደሚችልና፤ ሸብር ዓለምን በማጥፋት ላይ ነው፡፡ ‹‹አኬልዳማ›› ሲተረት: “ሽብርተኝነት የቆምንበትን መሬት እያነቃነቀ፤ ዕለታዊ እንቅስቃሴያችንንም እየገታ መሆኑን በቅጥፈታዊ ፈጠራ ለማሳየት የቀረበ ትርኢት፡፡ አሁን እየተናገርኩ ያለሁት ስለዓለም አቀፉ ሥብርተኝነት አይደለም፡፡ እኔ እያልኩ ያለሁት በገዢው መንግስት ለኢትዮጵያ የተቀመጠውን የቅጥፈት ፕሮፓጋንዳና በዚያም ውስጥ ስለተካተተው አኬልዳማ ተብሎ ስለተቀፈቀፈው፤ ሸብርተኝነት ለኢትዮጵያ አስጊና አሳሳቢ ችግር ነው…… ስለተባለው ነው፡፡”

የፍርሃትና ስም ማጥፋት ፖለቲካ በኢትዮጵያ

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ 2011፡ የሙስና አገዛዝ፤ ፍርሃትና ሰም ማጥፋት በዲሴምበር 2011 ‹‹ኢትዮጵያ የደም ሃገር ወይም የንቅዘት (ሙስና) ሃገር›› በሚል ርእስ የኢትዮጵያን ሁለት ገጽታ በማመዛዘን አንድ ጦማር አስነብቤ ነበር፡፡ በዚያን ወቅት ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል በተባለው ተቋም ተቀምጦ የነበረው ገጽታ ያሳየው ኢትዮጵያ ለም መሬቶች በተንኮል በተጠቀለለ ስውር ደባ እየተቸበቸቡ እንደነበር ነው፡፡በዘገባው ላይ ተቋሙ ለኢትዮጵያ ያሰፈረው…

Ethiopia: The Politics of Fear and Smear

2011: Dictatorship, corruption and the politics of fear and smear In December 2011, I wrote a commentary entitled, “Ethiopia: Land of Blood or Land of Corruption?” contrasting two portraits of Ethiopia. At the time, the portrait painted by Transparency International (TI) (Corruption Index) and Global Financial Integrity (GFI) showed Ethiopia as a land blighted by  systemic corruption. GFI…

ኢትዮጵያ፡ ከዚህ በኋላ ቀጣዩ ጉዟችን (ወይም መቆሚያችን) ወዴት ነው?

በጁን 2012 ‹‹ኢትዮጵያ፡ በሕገመንግስታዊ ዴሞክራሲ ጎዳና ላይ›› የሚል ጦማር አቅርቤ ነበር፡፡ ‹‹በርካታማ ሕበረሰቦች ከጭቆና ወደ ዴሞክራሲ ሽግግርን ሲያስቡና ሲንቀሳቀሱ፤ እንቅስቃሴያቸውን የሚገቱ በርካታ ፈተናዎች›› እንደገጠሟቸው በማስረጃ የተደገፉ ታሪካዊ እውነታዎችን ጠቅሼ ነበር:-

ኢትዮጵያ፡ ከዚህ በኋላ ቀጣዩ ጉዟችን (ወይም መቆሚያችን) ወዴት ነው?

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በዴሞክራሲ የአንድነት ጎዳና ላይ? በጁን 2012 ‹‹ኢትዮጵያ፡ በሕገ መንግስታዊ ዴሞክራሲ ጎዳና ላይ›› የሚል ጦማር አቅርቤ ነበር፡፡ ‹‹በርካታማ ሕበረሰቦች ከጭቆና ወደ ዴሞክራሲ ሽግግርን ሲያስቡና ሲንቀሳቀሱ፤ እንቅስቃሴያቸውን የሚገቱ በርካታ ፈተናዎች›› እንደገጠሟቸው በማስረጃ የተደገፉ ታሪካዊ እውነታዎችን ጠቅሼ ነበር:- ከአረብ ‹‹መነሳሳት››ከታየው ልምድ በመነሳት ሕገ መንግስታዊ ቅድመ ውይይት እንደሚያስፈልግ ጠቁሜ አንዳንድ ሃሳቦችም ሰንዝሬ ነበር፡፡…

Ethiopia: Where Do We Go (or not go) From Here?

On the road to democracy and unity? For some time now, I have been heralding Ethiopia’s irreversible march from dictatorship to democracy. In April 2011, I wrote a commentary entitled, “The Bridge on the Road(map) to Democracy”. I suggested, We can conceive of the transition from dictatorship to democracy as a metaphorical journey on the…

የኢትዮጵያ አምባገነኖች ጉም ይጨብጣሉ አውሎ ነፋስን ይዎርሳሉ! (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)

እንደማንኛቸውም የአፍሪካ ግፈኛ ገዢዎች በቅርቡ ያለፈው መለስ ዜናዊም፤ እራሱን ከሕይወት ባሻገር አድርጎ በማግዘፍ አስቀምጦ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ መዳኛ (መድሃኔ ዓለም) ብቻ ሳይሆን የአፍሪካም ጭምር ነኝ እያለ ያስፎከር ነበር፡፡ እራሱን ‹‹ሕልመኛ መሪ፤ የአፍሪካ መኩሪያ አፈ ጉባኤ፤ እና የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ከፍተኛው ተግባሪ›› አድርጎ አስቀምጦም ነበር፡፡ ባለፈው በጋ ወቅት ህልፈቱን ተከትሎ መነዛት የጀመረው ቅጥፈተ ፕሮፓጋንዳ፤ ጥንታዊነትን፤ ውዳሴን፤ አይረሳነትን፤ ተመላኪነት፤ የዘበት ተውኔት (የቀልድ ትያትር) ሆኖ አየታየ ነው፡፡ በመለስ ዜናዊ ፍቃድና ምርጫ የተሰየመው፤ የይስሙላው ጠቅላይ ሚኒስቴር ሃይለማርያም ደሳለኝ፤ ታማኞች በተሰገሰጉበት ፓርላማ ባደረገው ንግግር መለስን ከክርስቶስ በታች ብቸኛ በማድረግ ምርቃቱንና የራሱንም ታማኝነት መግለጫ መካቢያ ንግግሩን ሲያደርግ: ‹‹ዘልዓለማዊ ክብር ለታላቁ መሪያችን›› በማለት ነበር፡፡ ዋነኛው ታላቁ መሪ የሚባለው የሰሜን ኮርያው ኪም ኢልሱንግ እንኳ፤ ‹‹የሕዝብ ልጅ›› ከመባል ያለፈ ከበሬታ አልተቸረውም ነበር፡፡ ሃይለማርያም የተጣለበትን የፍጥምጥሞሽ መለኮታዊ ውክልና ተልእኮ እንደሃይማኖት ሰባኪ ለመወጣት ከፍተኛ ጉጉት እንዳለው በንግግሩ ቃለ መሃላ ሰጥቷል፡፡ ‹‹ አሁን ያለብኝ ሃላፊነት፤ ……. የማይረሳውን ታላቁን መሪያችንን ዓላማ፤ ምኞት፤ በተሳካ ሁኔታ መፈጸም ነው፡፡……….የታላቁ መሪያችን የእግር ኮቴ በመከተል፤ በአህጉር፤በዓለም አቀፍ ደረጃ ያን ተደማጭነት ያለውን ድምጽ ቀጣይ ማድረግ ነው፡፡ ታላቁ መሪያችን ተደናቂ የሃሳብ አፍላቂያችን ሞተር ብቻ ሳይሆን እራሱን በመሰዋት አርአያነትን ያስተማረም መሪ ነበር…….››

የኢትዮጵያ አምባገነኖች ጉም ይጨብጣሉ አውሎ ነፋስን ይዎርሳሉ!

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የአፍሪካ አምባገነኖች የዉሃ ላይ ቤተመንግስተና የዉሃ ገደብ: ለዘላለም  ለስማቸው መጠሪያ ይሆናል ብለው ሲገነቡና ሲያስገነቡ ኖረዋል:: ትተው ያለፉት በሕያውነት ጀግነውና ሲወደሱ መኖርን ነበር፡፡ ውጤቱ ግን ጉምን መጨበጥ ነፋስን መውረስ ሆኗል፡፡ የጋናው  ክዋሚ ንክሩማ በ1957 ዓም የመጀመሪያዋን የጥቁር  አፍሪካ ሃገር ከቅኝ ገዢዎች በማላቀቅ፤ወደ ነጻነት መራት፡፡ በመንግስት በሚመራ ንኩርማኒዝም በተባለ ፀንሰ ሃሳብ …