Ethiopia: The TPLF Banana Republic

Author’s note: As I was archiving my commentaries from years past for public access on my website (almariam.com), I discovered commentaries and articles I had written in the print edition of Ethiopian Review Magazine (ERM) before that publication went online in 2000. I had vague recollection of various articles I had written on Ethiopia and the…

The “Jiggery Pokery” Jurisprudence of Justice Scalia

The angry wasp in the colony of worker bees Hell hath no fury than a dissenting Antonin Scalia on the U.S. Supreme Court! When Scalia wins and writes for the majority, he floats like a butterfly. Did anyone say, “gloats”? When Scalia loses and writes his dissents, he stings like an angry wasp. (I did…

The Axis of Shevil: Does Africa Need Gayle Smith?

The Axis of Shevil: Does Africa Need Gayle Smith?

What do Gayle Smith, Wendy Sherman and Susan Rice have in common? This past Thursday, Gayle Smith who is currently Special Assistant to the President and Senior Director at the National Security Council directed by  Susan Rice, had her confirmation hearing to become the next Administrator of the U.S. Agency for International Development. It was…

የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ ለምንድን ነው የእራሱን ጥላ አይቶ የሚደነብረው ?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም          ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ በ2015 ለምንድን ነው የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ የፍርኃት፣ የአጠቃላይ በፍርሀት የመርበድበድ እና እጅግ በጣም በጭንቀት ውስጥ የመግባት አምላኮች የእራሳቸውን ጥላ የሚፈሩት? እ.ኤ.አ ግንቦት 24/2015 በኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች የቅርጫ ምርጫ ለማካሄድ በዕቅድ ተይዟል፡፡ የቅርጫ ምርጫው ምንም እንኳ በሸፍጥ የታጀበ እና የተጀቦነ ቢሆንም፡፡ ከአምስት ዓመታት በፊት እ.ኤ.አ ግንቦት 23/2010 እራሱን ህዝባዊ…

የኢትዮጵያ የወሮበላ ዲሞክራሲ ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዴሞክራሲን ስርዓት ወደ ጎን አሽቀንጥሮ በመጣል ወደ ዘራፊነት የአገዛዝ ስርዓት ሲሄድ ሊገኝ የሚችለው የስርዓት ዓይነት ምንድን ነው? ሌላ ምንም ነገር ሳይሆን የወሮበላ ዘራፊነት የአገዛዝ ስርዓት ነው፡፡ ወሮበላ ዘራፊዎች በይስሙላው የቅርጫ ምርጫቸው አሸነፍን ብለው በማወጅ እንደገና በድጋሜ የፖለቲካ ስልጣኑን ሲጨብጡ የበለጠ ዘራፊዎች ይሆናሉ፡፡ ዘራፊዎች እንደገና ሲመረጡ ስልጣኑን በድጋሜ በመቆጣጠር የወሮበላ የዘራፊዎች የአገዛዝ…

ኤጭ! ወያኔ እንደገና አሸነፈ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ በዘረፋ ለሚያሸንፈው የይስሙላ ምርጫ የምስራች የሚሉት አሽቃባጮች በዝግጅት ላይ ናቸው! “ፖለቲከኞች እንደ ዳይፐር/የህጻናት መጸዳጃ ጨርቅ ናቸው፣ ለአንድ ዓይነት ምክንያትም  በየጊዜው መለወጥ አለባቸው” ሆኖም ግን በወያኔ ኢትዮጵያ ይህ ጉዳይ የሚሰራ አይደለም! ምስኪኗ ኢትዮጵያ የወያኔን ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ የጠነባ ዳይፐር እንደገና ለ5 ዓመታት በጠቅላላው ለ25…