Ethiopian Bloggers in Kangaroo (Monkey) Kourt

Ethiopian Bloggers in Kangaroo (Monkey) Kourt

  Kangaroo/monkey kourt (in)justice T-TPLF style Last week, young Ethiopian bloggers collectively known as “Zone 9 Bloggers” (named after a cell block  holding political prisoners at  the infamous  Meles Zenawi Kality Prison, a few kilometers outside of the capital) returned to  the kangaroo/monkey  kourt system of the Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF)…

ኢትዮጵያ፣ እምነታችን፣ አገራችን ባንድነታችን

ኢትዮጵያ፣ እምነታችን፣ አገራችን ባንድነታችን

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እራሱን ሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው አምባገነን ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ ለረጅም ጊዜ በኃይማኖት ላይ ስልታዊ የሆነ ጥቃት በመሰንዘር በኢትዮጵያ ለብዙ ጊዜ ሊቆይ የሚችል የኃይማኖት ቅራኔ እንዲፈጠር አድርጓል፡፡ እ.ኤ.አ በ1991 የወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ የፖለቲካ ስልጣን እርካብን በሕዝብ ፈቃድ ሳይሆን በጠብመንጃ ኃይል ከተቆጣጠረ በኋላ የአስመሳይነት ባህሪውን በመጠቀም በተግባር ሳይሆን በባዶ…

Ethiopia: Our Need for Unity in Divinity Facing Adversity!

Ethiopia: Our Need for Unity in Divinity Facing Adversity!

The Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF) has been pursuing a systematic program of religious persecution and fomenting religious antagonisms in Ethiopia for quite some time. After the T-TPLF seized power in 1991, it sought to ingratiate itself with the Ethiopian Muslim community by making symbolic gestures of equality and tolerance. The patronizing…

ሬፐብሊካን እብዶች በአሜሪካ የፕሬዚደንት ምርጫ ክርክር ላይ?

   ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የመጀመሪያው የሬፐብሊካኖች ፕሬዚዳንት የነበሩት አብርሀም ሊንከን በአንድ ወቅት እንዲህ ብለው ነበር፣ “አንድ ሰው ሀሳቡን በማሳወቅ ሌሎች እንዲቀበሉት ሲያስተምር በምሰማበት ጊዜ እንደ ተናዳፊ ንቦች ሆኖ ሲሰራ ነው ማየት የምፈልገው፡፡“ እ.ኤ.አ ነሐሴ 6/2015 በሬፐብሊካን የመጀመሪያ ዕጩ ፕሬዚዳንታዊ ክርክር መድረክ ላይ በጦርነት ላይ ያሉ የተቆጡ ተርቦችን/wasps (የበላይነትን የሚያንጸባርቁትን እና የፕሮቴስታንት…

ባራክ ኦባማ! ምነው እውነቱን ብትናገር ስለ ኢትዮጵያ !

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ማስጠንቀቂያ! አቁም! ስለ ባራክ ኦባማ እውነት ማወቅ ካልፈለግህ ይህን ጦማር ማንበብ አቁም። “እውነትን ለሚጠሉ ሁሉ እውነት ጥላቻ ይመስላቸዋል፡፡”  “ም ላሴን  ብቆነጥት አምሮየን ያመዋል!” ባራክ ኦባማ መላስህን ቆንጥጥ ! ባለፈው ሳምንት ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያን በጎበኘበትጊዜ የሚከተለውን መግለጫ በመስጠት በርካታ ህዝቦችን አስደንግጧል፡ “ወደእነዚህ ጉዳዮች በሚመጣበት ጊዜ እጅግም  ምላሴን አልቆነትጥም ፡፡ በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የተመረጠውን የኢትዮጵያን…

  Laughing at Ethiopia’s 2015 Elektion

  Laughing at Ethiopia’s 2015 Elektion

It is said that “smile and the world smiles at you.” Does it follow that if you laugh at the world’s most ridiculous election, the world will join you laughing? Last week, Susan Rice, President Barack Obama’s National Security Adviser, broke out in uncontrollable laughter when she affirmed the recent 100 percent elektoral victory of…

በአፍሪካ ገንዘብ የሚሰባሰበው ኋላቀርነትን ለማራመድ ነው እንዴ?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የምዕራቡ ዓለም አፍሪካን እንዴት ኋላቀር እንዳደረጋት እና በአሁኑ ጊዜ ገንዘብ ለማሰባሰብ እያደረገ ያለው ጥረት፣ ባለፈው ሳምንት “ገንዘብ ለልማት 3ኛው ዓለም አቀፍ ጉባኤ” በሚል ርዕስ በኢዲስ አበባ ዓለም አቀፋዊ ጉባኤ ተካሂዶ ነበር፡፡ በዚህ ጉባኤ ላይ በከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ ላይ የሚገኙ የፖለቲካ ተወካዮች፣ ርዕሳነ ብሄሮች እና መንግስታት፣ የገንዘብ ሚኒስትሮች፣ የውጭ ጉዳይ…