Reflections on Prof. Mesfin’s “Adafne”:  Saving Ethiopians From Themselves?

Reflections on Prof. Mesfin’s “Adafne”: Saving Ethiopians From Themselves?

Prof. Mesfin Woldemariam’s latest Amharic  book, “Adafne: Fear and Failure”, is at once a lamentation on the decline and  decay of Ethiopian society from the corrosive effects of bad governance, tyrannical rule and moral corruption and a call to action for redemption. Prof. Mesfin taught geography at Haile Selassie University (Addis Ababa University). “Adafne” is…

ሌላ ደብዳቤ ለኢትዮጵያውያት እህቶቼ፣

ሌላ ደብዳቤ ለኢትዮጵያውያት እህቶቼ፣

በምስራቅ ገሰሰ  በአሁኑ ጊዜ ይህንን ደብዳቤ እየጻፍኩ ያለሁት ለጡት ካንሰር በሽታ ምርመራ አስፈላጊ የሆኑትን የኤክስ ሬይ/X-Ray እና የአልትራ ሳውንድ/Ultrasound ዓመታዊ ምርመራዬን እንዳጠናቀቅሁ ነው፡፡ ከአምስት ዓመታት በፊት ልክ እ.ኤ.አ መስከረም 25/2010 የጡት ካንሰር ምርመራዬን ካጠናቀቅሁ በኋላ ለኢትዮጵያውያት እህቶቼ ይጠቅማል በሚል እሳቤ ከዚህ ጋር በተያያዘ መልኩ ያለኝን ልምድ እና ተሞክሮ ያካተተ ጽሑፍ አዘጋጅቼ ነበር፡፡ (ያንን ጽሑፍ በእንግሊዘኛ  ለማንበብ እባክዎትን…

ዘ-ህወሀት በኢትዮጵያ የተከሰተውን ረሀብ ማቆም ይችላልን?

ዘ-ህወሀት በኢትዮጵያ የተከሰተውን ረሀብ ማቆም ይችላልን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ በአውዳሚ ረሀብ መካከል ተሰንጋ መያዟ ታላቅ ዓለም አቀፍ ሚስጥር ሆኖ ይገኛል፡፡ እ.ኤ.አ ከ1984-85 ወዲህ ለሁለተኛ ጊዜ የተከሰተ ታላቅ ረሀብ! ባለፈው ሳምንት ግሎባል ፖስት/Global Post የተባለው የዜና ወኪል በርዕሰ አንቀጹ የመጀመሪያ ርዕስ በማድረግ እንዲህ የሚል ጥያቄ አቅርቧል፡ “ኢትዮጵያ ባለፉት 30 ዓመታት ጊዜ ውስጥ በአስከፊነቱ የመጀመሪያ የሆነውን ድርቅ ተጋፍጣ…

የስደት መንግስት ለኢትዮጵያ?

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ መግቢያ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ስለ የስደት መንግስት መስፈርት በዓለም አቀፍ ሕግ መሰረት ለአንድ የኢትዮጵያ የሲቪክ ማህበረሰብ ቡድን ቃለ መጠይቅ ሰጥቸ ነበር፡፡ ስለስደት መንግስት ጽንሰ ሀሳብ እና ስላለው ተሞክሮ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ወይም የሌለው ስለመሆኑ ያለኝን አስተያየት እንድሰጥ ተጠይቄ ነበር፡፡ ቀጥታ ያልሆነው እና ዘወር ያለው ጥያቄ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ነግሶ በሚገኘው…

A Government-in-Exile for Ethiopia?

A Government-in-Exile for Ethiopia?

Foreword to a “government-in-exile for Ethiopia” A few weeks ago, I gave an interview to an Ethiopian civic group on the topic of “government in exile” under international law. I was asked to comment on whether the idea and practice of “government in exile” is cognizable under international law. The implicit question was whether Ethiopians…

ፕሬዚደንት ሬጋን ሲያራምዱት በነበረው በስደተኝነት  እና በፖለቲካ ጥገኝነት ፖሊሲ ላይ ትክክል ነበሩን?

ፕሬዚደንት ሬጋን ሲያራምዱት በነበረው በስደተኝነት እና በፖለቲካ ጥገኝነት ፖሊሲ ላይ ትክክል ነበሩን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስለሬፐብሊካኖች እና ስለሚያራምዷቸው ድምጸቶች ስናገር ቆይቻለሁ፡፡ አንዳንዶች በሬፐብሊካኖች እና በሬፐብሊካን ፓርቲ ላይ ከፍተኛ የሆነ ንዴት ያደረብኝ እንደሆነ አድርገው ሊገምቱ ይችላሉ፡፡ እኔ ስለእዚህ ጉዳይ ብዙም አልጨነቅም፡፡ ይልቁንም ከዚያ በበለጠ መልኩ በመጋዘኔ ውስጥ የ”ዴሞክራሲ አይጦች” አገዛዝ ተንሰራፍቶ ይገኛል፡፡ ሆኖም ግን በአሁኑ ጊዜ ለዕጩ ፕሬዚዳንታዊነት ምርጫ በመወዳደር ወደ ኋይት ሀውስ ለመግባት አሰፍስፈው…

Did Reagan Get it Right on Immigration and Refugee Policy?

Did Reagan Get it Right on Immigration and Refugee Policy?

Lately, I have been talking about “Republunatics” and “Republooney Toons”. Some may feel I have been ragging too much on the Republicans and the Republican Party. Not to worry. I have much so more in store for the Democ-rats. But looking at the current crop of 17 (?) republican presidential candidates licking their chops for…