Ethiopia: Bekele Gerba’s Trial in T-TPLF Monkey Kourt

Ethiopia: Bekele Gerba’s Trial in T-TPLF Monkey Kourt

In American legal lore, there is the Scopes Monkey Trial. In 1925, a high school teacher named John Scopes was prosecuted in Tennessee for teaching human evolution in a public school [violating the Butler Act]. Throughout the U.S., the Scopes trial was widely seen as a struggle between the “ignorati” who fought to keep their…

መንድሜ፣ እስክንድር (አይበገሬው) ነጋ፡ ብቻህን አይደለህም እናም እንወድሀለን!

መንድሜ፣ እስክንድር (አይበገሬው) ነጋ፡ ብቻህን አይደለህም እናም እንወድሀለን!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ወንድማችንን እስክንድር ነጋን እናስታውስ፣ ዘ-ህወሀት (የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ) ታላቁ እስክንድር ነጋ ከሕዝብ ትውስታ እና ህሊና ተፍቆ እና ጠፍቶ ከማየት በላይ የሚወደው ነገር የለም፡፡ ዘ-ህወሀት ዓለም እስክንድር ነጋን እንዲረሳው ይፈልጋል፡፡ የእርሱ ትዝታ እየደበዘዘ ሙሉ በሙሉ እንዲጠፋ ይፈልጋሉ፡፡ እርሱ መታወስ ያለበት ከሆነ ደግሞ የዓለም ሕዝብ እርሱን…

የአሜሪካ የሕግ ምክር ቤት አባላት (ሴናተሮች) በኢትዮጵያ ያለው የሰብአዊ መብት ረገጣ መቆም አለበት እያሉ ይጮሃሉ!

የአሜሪካ የሕግ ምክር ቤት አባላት (ሴናተሮች) በኢትዮጵያ ያለው የሰብአዊ መብት ረገጣ መቆም አለበት እያሉ ይጮሃሉ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ባለፈው ሐምሌ ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያን ጎበኘ እና የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስበ (ዘ–ህወሀት) አገዛዝ “ዴሞክራሲያዊ መንግስት” ነው በማለት አወጀ፡፡ ዘ-ህወሀት ዓይኑን በጨው ታጥቦ ተካሂዶ የነበረውን የይስሙላ የቅርጫ ምርጫ መቶ በመቶ ወይም ደግሞ ሁሉንም 547 የፓርላማ መቀመጫዎች ያሸነፈ መሆኑን አይን ባወጣ ዉሸት ባለፈው ግንቦት ገለጸ፡፡ የኒዮርክ ታይምስ መጽሔት ይህንን ጉዳይ በማስመልከት…

My Brother, Eskinder (“Invictus”) Nega: You Are Not Alone and We Love You!

My Brother, Eskinder (“Invictus”) Nega: You Are Not Alone and We Love You!

We remember our brother Eskinder Nega There is nothing more the T-TPLF (Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front) would like to see than the memory of the great Eskinder Nega erased and obliterated from public memory and consciousness. The T-TPLF wants the world to forget Eskinder Nega. They want his memory to fade away…

U.S. Senators Speak Loud and Clear: Human Rights Violations in Ethiopia Must Stop!

U.S. Senators Speak Loud and Clear: Human Rights Violations in Ethiopia Must Stop!

Last July, Barack Obama visited Ethiopia and declared the ruling Thugtatoship of the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF) regime a “democratic government.” The T-TPLF claimed with a straight face that it had won the 2015 “election” by 100 percent or all 547 seats in “parliament”. The New York Times called it a “sham”. Human Rights…

የዩኤስኤአይዲ/USAID የምግብ እጥረት ጨዋታዎች በኢትዮጵያ፣

የዩኤስኤአይዲ/USAID የምግብ እጥረት ጨዋታዎች በኢትዮጵያ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  የረሀብ ወይም የድርቅ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ? ዩኤስኤአይዲ/USAID በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የምግብ እጥረት እንጅ ረሀብ አይደለም ይላል፡፡ (ኤል ኒኖ የተባለው የአየር ለውጥ ባስከተለው ችግር ምክንያት ያለው ነገር አስከፊ የአልሚ ምግብ ንጥረ ነገር እጥረት፣ የምግብ ዋስትና እጦት፣ የምግብ እጥረት፣ በቂ ምግብ ያለመኖር፣ የምግብ እጦት፣ አስከፊ የምግብ እጦት፣ አስከፊ የምግብ ንጥረ ነገር እጥረት፣ ጥልቅ የምግብ…

USAID Hunger Games in Ethiopia

USAID Hunger Games in Ethiopia

Hunger or famine games in Ethiopia? USAID says there is no famine in Ethiopia, only hunger (a/k/a “severe malnutrition”, “food insecurity”, “food scarcity”, “food insufficiency”, “food deprivation”, “severe food shortages”, “chronic dietary deficiency”, “endemic malnutrition”, etc.) caused by El Nino drought. I say there is famine, as in F-A-M-I-N-E! In countless commentaries over the past…

ዩኤስኤአይዲ/USAID እና ረሀብ በኢትዮጵያ፡ ለመሆኑ ጋይሌ ኢ. ስሚዝ ምን እያለች ነው?

ዩኤስኤአይዲ/USAID እና ረሀብ በኢትዮጵያ፡ ለመሆኑ ጋይሌ ኢ. ስሚዝ ምን እያለች ነው?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታወሻ፡  ከዚህ ቀጥሎ የሚቀርበው ጽሁፍ የዩኤስኤአይዲ/USAID አስተዳዳሪ ለሆነችው ለጋይሌ ኢ. ስሚዝ እ.ኤ.አ መጋቢት 16/2016 በቀጥታ የጻፍኩላት ደብዳቤ ትክክለኛ ቅጅ እና ለዚህም ደብዳቤ ምላሽ በዩኤስኤአይዲ/USAID ረዳት አስተዳዳሪ በቲ.ሲ ኩፐር፣ ከሕግ እና የመንግስት ጉዳዮች ቢሮ እ.ኤ.አ ሚያዝያ 7/2016 የተሰጠውን ምላሽ ያካተተ ነው፡፡ የላኩት ደብዳቤ ሚስስ ስሚዝ በኢትዮጵያ የተከሰተውን ረሀብ በማስመልከት የሰጠችው መግለጫ…