We Must Keep Our Eyes on the Prize in Ethiopia!

We Must Keep Our Eyes on the Prize in Ethiopia!

Alemayehu G. Mariam* and Tamagne Beyene** [This post will be translated into Amharic shortly and distributed widely.] We are aware of the rumors, fake news and disinformation that are circulating not only on social media but also in Ethiopian Diaspora communities. People contact us to find out if baseless rumors about threats to Prime Minster…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን የዉሸት ወሬዎች እና የማወናበጃ መረጃዎችን በመዋጋት  እናግዛቸው!
|

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን የዉሸት ወሬዎች እና የማወናበጃ መረጃዎችን በመዋጋት  እናግዛቸው!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  የጸሀፊው ማስታወሻ፡ ከጥቂት ቀናት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እንዲህ ብለው ነበር፣ “ቅንነት የሌላቸው እና የተዛቡ ወሬዎች በሶማሊ ክልል ሰብአዊ ቀውስ ላይ ነዳጅ ይጨምራሉ፡፡“ ትላንት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲህ በማለት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻቸውን መክረዋል፣ “ቅንነት የሌላቸውን እና የተዛቡ ወሬዎችን በመቀበል አታሰራጩ፡፡ ቅንነት የሌላቸውን እና የተዛቡ ወሬዎችን በፍጹም አናሰራጭ ምክንያቱም በዚሁ ሰበብ በርካታ ሰዎች እየተጎዱ ነው፡፡ የመረጃ…

Let’s Help PM Abiy Ahmed Fight Fake News and Disinformation!

Let’s Help PM Abiy Ahmed Fight Fake News and Disinformation!

Author’s Note: A few days ago, Prime Minister Abiy Ahmed said, “’fake news is fueling the Somali regional crisis.” Yesterday, he advised Ethiopians not to buy and spread fake news. Let’s not spread fake news because a lot of people are hurt by it. We need to carefully consider the reliability of their sources of…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የአብይ አህመድ-ኢትዮጵያ ቡድን መጥታችሁ ስለጎበኛችሁን በጣም እናመሰግናለን!

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የአብይ አህመድ-ኢትዮጵያ ቡድን መጥታችሁ ስለጎበኛችሁን በጣም እናመሰግናለን!

 ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   Original in English: http://almariam.com/2018/08/03/pm-abiy-ahmed-and-team-abiy-ahmed-ethiopia-thank-you-for-coming/ እራሱን እንደሰየመ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ተናጋሪ ሆኘ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እና ጠቅላላ የአብይ አህመድ የኢትዮጵያ ቡድን ልዑክ በርካታ ሺ ኪሎ ሜትሮችን በመጓዝ ከእኛ ጋር ለመሆን ወደ አሜሪካ በመምጣታችሁ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ብዙ ጊዜ እንዲህ ይባላል፣ “ርቀት ማለት ምንም ማለት አይደለም፡፡…

Abiy Amhed Came, Saw and Conquered Diaspora Ethiopians in the U.S. With Love

Abiy Amhed Came, Saw and Conquered Diaspora Ethiopians in the U.S. With Love

When I wrote Prime Minister Abiy Ahmed an open letter on June 3, 2018 on behalf of Diaspora Ethiopians in the U.S. asking him to “please, please be our guest”, I promised: If you come to the U.S., I have no doubts you would victoriously declare, “I came; I saw; and I conquered the hearts and minds…

PM Abiy Ahmed and Team Abiy Ahmed- Ethiopia:  THANK YOU FOR COMING!

PM Abiy Ahmed and Team Abiy Ahmed- Ethiopia: THANK YOU FOR COMING!

As the self-appointed Ethiopian diaspora spokesperson, I thank Prime Minister Dr. Abiy Ahmed, President Lemma Megerssa, Foreign Minister Dr. Workneh Gegebeyehu and the entire Team Abiy Ahmed-ETHIOPIA delegation for travelling thousands of miles to be with us in America. It has been said, “Distance means so little when someone means so much.” Y’all came to…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ዲፕሎማሲ ስራዎን ለመጀመር እንኳን በደህና መጡ!

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ዲፕሎማሲ ስራዎን ለመጀመር እንኳን በደህና መጡ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በዩናይትድ ስቴትስ መልካም ነገርን የሚያስቡ እና በጎ ነገርን ለማድረግ የሚያምኑ ሁሉንም ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያንን በመወከል የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እንኳን በሰላም መጡ እላለሁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እ.ኤ.አ ሀምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በዋሺንግተን ዲሲ፣ ሀምሌ 29 ቀን በሎስ አንጀለስ እና ሀምሌ 30 ቀን በሚኒያፖሊስ በመገኘት ወደ ሀገር ቤት…

Welcoming PM Abiy Ahmed As He Begins His Diaspora Diplomacy in America

Welcoming PM Abiy Ahmed As He Begins His Diaspora Diplomacy in America

Diaspora diplomacy as state diplomacy On behalf of all diaspora Ethiopians of goodwill and good faith in the United States, I welcome Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia to the United States. PM Abiy will begin his whirlwind “diaspora diplomacy” in America on July 28 with an appearance in Washington, D.C. followed by appearances in…