Diaspora diplomacy as state diplomacy On behalf of all diaspora Ethiopians of goodwill and good faith in the United States, I welcome Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia to the…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ …በምዕራቡ ዓለም አንድ ስኒ ሚያኪያቶ (ቡና በወተት) 3 ወይም 4 የአሜሪካ ዶላሮች ያወጣል፡፡ ሆኖም ግን የዲያስፖራውን ማህበረሰብ አጥብቄ የምማጸነው ከዕለታዊ የማኪያቶ ፍጆታ ወጪያቸው አንድ ዶላር በመቀነስ…
… In the Western world, one cup of macchiato [coffee with milk] could cost $3, $4 or $5 U.S. dollars. But what I beg of the Diaspora is to…
Selam All: I am leading a small group of volunteers in identifying and contacting Ethiopian Diaspora intellectuals and professionals in all fields to be listed in a “Declaration of Support…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “ለውጥ ጥቂት ንቁ የሆኑ የለውጥ አራማጆችን እና ከዳር ተቀምጠው የሚገኙ በርካታ ተመልካቾችን አይፈልግም፡፡ ለውጥ በጨዋታ ሜዳው ውስጥ ሁላችንም ገብተን እንድንጫወት የሚፈልግ እና የእራሳችንን ድርሻ እንድናበረክት የሚደረግበት ሂደት…
Change does not need a few active players and many who watch from the sidelines. Change is a process that requires all of us to get into the field and…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እንደመር፦ አንቀነስ፦ እንባዛ፦ አንከፈል፦ እልም አለ የፍቅር ባቡሩ ሁላችንም ይዞ በሙሉ ፦ ለተግዋዥ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ፡፡ በአብይ አሕመድ የኢትዮጵያ የፍቅር ባቡር ተሳፋሪዎች በሙሉ…
እንደመር! አንቀነስ! እንባዛ! አንከፈል! እለም አለ የፍርቅ ባቡሩ ሁላችንም ይዞ በሙሉ ! Travel Advisory: All passengers aboard Abiy Ahmed’s Ethiopia Love Train! The Abiy Ahmed “Ethiopia Love Train” has…
“እሾሆችን ከጽጌረዳው አበባዎች መለየት አለብን፡፡” (ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ እ.ኤ.አ ሰኔ/2018 ዓ.ም ከተናገሩት የተወሰደ) እንደመር! አንቀነስ! እንባዛ! አንከፈል! ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “በኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ላይ እምነት ማጣት የለብንም፡፡ ኢትዮጵያ ውቅያኖስ…

My interview on the Voice of America- Amharic program on the visit of Prime Minister Dr. Abiy Ahmed to Los Angeles, July 29, 2018.