The Tall Tale of Susan Rice

On September 2, 2012, Susan Rice, the U.S. Ambassador to the U.N., delivered a nauseatingly sentimental oration at the funeral of Ethiopian dictator Meles Zenawi. She called Meles “selfless and tireless” and “totally dedicated to his work and family.” She said he was “tough, unsentimental and sometimes unyielding. And, of course, he had little patience…

የሱዛን ራይስ ሸፍጥ በቤንጋዚው ጥቃት ላይ!

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ በሴፕቴምበር 2 2012 የአሜሪካዋ አምባሳደር በተባበሩት መንግስታት: ሱዛን ራይስ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ስርአት ላይ ስሜታዊ ሆና የሚያቅለሸልሽ ቃላት ያዘለ ንግግር አነብንባ ነበር፡፡ መለስን፤ ‹‹የማይደክምና ራሱን የማይወድ››በአጠቃላይ እሱነቱ ለስራውና ለቤተሰቡ የሆነ ብላዋለች፡፡ ‹‹ጠንካራ፤ በእምነቱ የጸና እና በእርግጥም ለጂሎችና ለደደቦች  እሱ እንደሚጠራቸው ትእግስቱ ትንሽ ነበር፡፡ ሱዛን ራይስ ይህን…

አስታውሳለሁ! እንዴት እረሳለሁ!!

አስታውሳለሁ! እንዴት እረሳለሁ!! ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ በ ሰኔ 6-8 እና በ ህዳር 1-4 2005 (እንዳሮፓ አቆጣጠር) በ በግንቦት 2005 የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ ኢህአዴግ ያወጣውን ሕገ መንግሥት በማመን ባዶ እጃቸውን ወደ አደባባይ የወጡ ንጹሃን ወንዶች፤ሴቶች፤ሕጻናት ኢትዮጵያዊያን በቅርቡ ሕይወታቸው ባለፈው በመለስ ዜናዊ ቀጥተኛ ትእዛዝና ቁጥጥር ሕይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል። በአቶ መለስ ዜናዊና…

ፕሬዜዳንት ኦባማ በሁለተኛው ዙር ምርጫ ምን ይጠበቅባቸዋል

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ ፕሬዜዳንት ኦባማ ሁለተኛውን ዙር የፕሬዜዳንትነት ምርጫ በማሸነፋቸው እንኳን ደስ ያለዎት ማለቱ አግባብ ነው፡፡ የአሜሪካንን መራጮች አብላጫ ድምጽ አግኝቶ ለማሸነፍ ብቃት ባለው አካሄድ ለድል በቅተዋል፡፡ ሚት ሮምኒም ለማይናቀው የምርጫ ግብግባቸው ሊመሰገኑ ተገቢ ነው፡፡ በማጠቃለያው የመለያያ ንግግራቸው ላይ ሚት ሩምኒ ግሩም የሆነ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ‹‹በእንደዚህ አይነቱ ወቅት የደጋፊዎቻችንን ስሜታዊ ጫጫታ ማዳመጥ፤የፖለቲካ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካውያን በ2012 ምርጫ መሳተፍ ይገባቸዋል

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ ጉዳዩ የምርጫ  ብቻ አይደለም እኮ ባለፈው ሴብቴምበር ስለ ፕሬዜዳንት ባራክ ኦባማ ድጋሚ መመረጥ ድጋፌን ገልጬ ነበር፡፡ ለታዳሚዎቼ  እንዳስነበብኩት በ2008 ምርጫ ተወዳዳሪ ባራክ ኦባማን ደግፌ እንደነበርና ከምርጫው በኋላ ግን በታየው በተለይም ኢትዮጵያንና  አፍሪካን በተመለከተ  ስለተካሄደው አስተዳደራዊ ፖሊሲ ግን በጣሙን ቅሬታ አድሮብኛል፡፡ እንደትጠቀስኩት:- ፕሬዜዳንት ኦባማ በአፍሪካ ውስጥ ተግባራዊ አደርጋለሁ ያሉትን መልካም…

Ethiopian Americans Gotta Vote in 2012!

 It’s Not Just About an Election   In September, I expressed my support for President Barack Obama’s re-election. I told my readers that I enthusiastically supported candidate Obama in 2008 but was disappointed by his Administration’s policy in Ethiopia and Africa following his election: Did President Obama deliver on the promises he made for Africa…

አቶ መለስ እልፈት ስንብት (ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)

መለስ ስለፈጸመውና ስላመለጠው ጉዳይ በሕይወት ዘመኑ እያለ በብቃት ያነሳሁት ስለሆነ አሁን ከህልፈቱ በኋላ ብዙም የምለው የለኝም፡፡ ሕልፈተ ሞቱ ያሳዝነኛል፤ ምክንያቱም፤ ጆን ዶን እንዳለው ‹‹የማንም ሰው ሞት ያሳንሰኛል፤ ምክንያቱም እኔም ቁጥሬ ከሰብአዊያን ጋር ነውና ፡፡ሞት ለሁላችንም በእኩል መንገድ መጪ ነው፡፡ሲመጣም ሁላችንንም በእኩል ደረጃ ያስቀምጠናል፡፡›› እንደ ሃቀኛ የሰብአዊ መብት ተሟጋች፤የለየለት ፈላጭ ቆራጭ ባለ ስልጣን ቢሞትም ያሳዝነኛል ምክንያቱም በሰብአዊ መብት ጉዳይ፤በፍትሕ ሚዛናዊነት ላይ፤በእኩልነት ላይእና በመሳሰሉት ላይ ሲጓደሉ ለሙግት በመሰለፌ ነው፡፡