የኢትዮጵያ አምባገነኖች ጉም ይጨብጣሉ አውሎ ነፋስን ይዎርሳሉ!
ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የአፍሪካ አምባገነኖች የዉሃ ላይ ቤተመንግስተና የዉሃ ገደብ: ለዘላለም ለስማቸው መጠሪያ ይሆናል ብለው ሲገነቡና ሲያስገነቡ ኖረዋል:: ትተው ያለፉት በሕያውነት ጀግነውና ሲወደሱ መኖርን ነበር፡፡ ውጤቱ ግን ጉምን መጨበጥ ነፋስን መውረስ ሆኗል፡፡ የጋናው ክዋሚ ንክሩማ በ1957 ዓም የመጀመሪያዋን የጥቁር አፍሪካ ሃገር ከቅኝ ገዢዎች በማላቀቅ፤ወደ ነጻነት መራት፡፡ በመንግስት በሚመራ ንኩርማኒዝም በተባለ ፀንሰ ሃሳብ …