እ.ኤ.አ ሜይ 2010 በኢትዮጵያ በተካሄደው ፓርላሜንታዊ ምርጫ በቅርቡ ያረፉት አቶ መለስ ዜናዊ 99.6 በመቶ ድምጽ በማግኘት አሸንፊያለሁ ብለው ሲያውጁ ዩናይትድ ስቴትስ ሁኔታው “የሚያሳስበን እና በጉዳዩም ላይ ያለንን ጥልቅ ስጋት እንገልጻለን” በማለት የተለመዱ እና አሰልች የግዴታ አይነት የቃላት መግለጫዎችን ከመስጠት በዘለለ ስለምርጫ ዘረፋው ህገወጥነት በተጨባጭ በመሬት ላይ የሚታይ ያደረጉት አንድም ድርጊት አልነበረም፡፡
Is the Obama Administration’s human rights policy a “farce”? Last week U.S. Secretary of State John Kerry called Syrian president Bashar al-Assad a “terrorist” criminal and called Assad’s electoral plans…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በ2015 በሚካሄደው ፓርላሜንታዊ “ምርጫ” መቅረብና መወሰን ያለበት አንድ ጥያቄ ይህ ነው፤ “የኢትዮጵያ ህዝቦች አሁን እ.ኤ.አ 2014 ያሉበት የኑሮሁኔታ ከቀድሞ 2010 ወይም 2005 ከነበሩበት የኑሮ ሁኔታ…
Whether the people of Ethiopia are better off in 2014 than they were in 2010 or in 2005 is the sole question that should be decided in the 2015…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የታሪክ ሸፍጥ ፕሬዚዳንት ኦባማ “በትክክለኛው የታሪክ ምዕራፍ” መሰለፍ አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦ ሰጥተው በመግለጽ እራስን በሚያወድስ መልኩ በተግባር ሳይሆን በንግግር ብቻ በማነብነብ እርሳቸው “በተሳሳተው የታሪክ…
The sophistry of history President Obama likes to pontificate about being on the “right side of history” and rhetorically clobber those who are on the “wrong side of history”. Debating…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በአፍሪካ ተስፋችን ሊሟጠጥ ይችላልን? እ.ኤ.አ ማርች 2004 ኒኮላስ ክሪስቶፍ…
Should we despair over Africa?In March 2004, Nicholas Kristof, the noted columnist for the New York Times declared in frustration, “Africa is a mess. It is the only continent that has gotten…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፈው ሳምንት የዓለም አቀፍ ወንዞችን እና ለሶስት አስርት ዓመታት በእነርሱ ላይ ህልውናቸውን መስርተው የሚኖሩ ህዝቦችን መብት ለማስጠበቅ በግንባርቀደምነት በሚታገለው ዓለም አቀፍ ድርጅት ኢንተርናሽናል ሪቨርስ…
Last week, in a bizarre display of faux outrage and indignation, the regime in Ethiopia unleashed its big “experts” to go after International Rivers, an organization that has been leading the…
