ለምን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ ሊቀመንበርነቴን እንደለቀቅሁ (ከማስረጃ ጋር)
ላንባቢ ማስታዋሻ! ይህ ፅሁፍ በእንግሊዘኛ ከፃፍኩት የተተረጎመ ነው። ለእንግሊዘኛው ፅሁፍ እዚህ ይጫኑ። የአማርኛ ፅሁፉን የትርጉም ጥያቄ ካለ እንግሊዘኛዉን ይመልከቱ። ========================== ================ ======= እ.ኤ.አ. ታህሳስ 20 ቀን 2020 (እ.ኤ.አ.) ለዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ኤፍ ኢ ዲ ኤፍ (FEDTF- Friends of Ethiopian Diaspora Trust Fund ) ቦርድ እ አ አ አቆጣጠር ከዲሴምበር 31 ቀን 2020 ጀምሮ ሊቀመንበርነቴን መልቀቄን…