የ ጆ ባይደን አስተዳደር የአሜሪካ ፖሊሲ በኢትዮጵያ ሁለተኛው ምሰሶ – ኢትይጵያን የቻይና መቃብር በአፍሪካ ውስጥ ማድረግ!
አንድ ጥንታዊ አፍሪካዊ አባባል፣ “ሁለት ዝሆኖች ሲጣሉ ፣ የሚጎዳው ሣሩ ነው” ይላል ፡፡ እኔ ደግሞ ፣ “ዘንዶ እና ንስር አሞራ በኢትዮጵያ ሣር ላይ ሲዋጉ አንድ እና አንድ ብቸኛ አሸናፊ ይኖራል ፡፡ ጥቁሩ አንበሳ! አለማየሁ ገብረማርያም *** ይህ መጣጥፍ በእንግሊዘኛ ከፃፍኩት የተተረጎመ ነው። የአማርኛ ፅሁፉን አተረጔገም ጥያቄ ካለ እንግሊዘኛዉን ይመልከቱ። *** የደራሲው ማስታወሻ-እኔ በባይድን አስተዳደር ሥር…