የባይደን አስተዳደር ፖሊሲ አራተኛው ምሰሶ በኢትዮጵያ- የምታበራዋንና የምንታፀባርቀዉን ኢትዮጵያ ማክሰም
*** ይህ መጣጥፍ በእንግሊዘኛ ከፃፍኩት የተተረጎመ ነው። የአማርኛ ፅሁፉን አተረጔገም ጥያቄ ካለ እንግሊዘኛዉን ይመልከቱ። *** የደራሲው ማስታወሻ-እኔ በባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ስላለው የአሜሪካ ፖሊሲ እጅግ በጣም ተስፋ-ቢስነት ባለው ትንበያዬ ላይ የተናገርኩትን የቀድሞ ክፍሎቼን (ክፍል I ፣ ክፍል II ፣ ክፍል III እና ክፍል IV) እንዲመለከቱ እጋብዛለሁ ፡፡ ከዚህ በታች ያስቀመትኩት የባይደን አስተዳደር ፖሊሲ አራተኛው ምሰሶ በኢትዮጵያ-…