Ethiopia: An Early Warning for a Famine in 2013

For the past several months, there has been much display of public sorrow and grief in Ethiopia. But not for the millions of invisible Ethiopians who are suffering and dying from starvation, or what the “experts” euphemistically call “acute food insecurity”. These Ethiopians are spread across a large swath of the country (see map above,…

የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲካ የደሞክራሲ ጮራ ሰትወጣ

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ በድጋሚ እውነት፤ሃይልን ለተነፈጉ ላለፉት በርካታ ዓመታት ስለሥልጣን ተጠቃሚዎች ዕውነትን ስናገር ነበር፡፡ የጦማሬ ገጼ መግቢያ መስመሩ ‹‹ለሰብአዊ መብት ተሟገት፡፡ ስለሥልጣን ተጠቃሚዎች እውነትን መስክር›› ነው የሚለው፡፡ ይህ ደሞ ልዩ ትርጉም ያለው፤ ጠንካራ ሞራልና ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ አላግባብ የሚጠቀሙበትን፤ ከመጠን በላይ ለሚተማመኑበት ኢሰብአዊ ድርጊት ማስገንዘቢያ የሆነ ስንኝ ነው፡፡ ለባለስልጣናት ነን ባዮች እውነትን…

ኢትዮጵያ፤ በአዲስ ዓመት አዲስ ጠ/ሚኒስቴር

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ ኢትዮጵያዊያኖች አዲሱን ዓመታቸውን የዘመን መለወጫ በሴፕቴምበር 11 አክብረዋል፡፡ አሁን በኢትዮጵያ 2005 ዓም ነው፡፡ በሴፕተምበር 21 ደግሞ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ተሰጥቷቸዋል፡፡ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ከአዲስ ዓመት መግባት ጋር ተዳምሮ ሲቀርብ እንዴት ደስ ያሰኛል!! ከልብ የመነጨ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክትና መልካም ምኞት ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ተገቢ ነው፡፡ በልዩ ጥሪ በተሰበሰበው ፓርላማ መሃል…