አስታውሳለሁ! እንዴት እረሳለሁ!!
አስታውሳለሁ! እንዴት እረሳለሁ!! ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በ ሰኔ 6-8 እና በ ህዳር 1-4 2005 (እንዳሮፓ አቆጣጠር) በ በግንቦት 2005 የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ ኢህአዴግ ያወጣውን ሕገ መንግሥት በማመን ባዶ እጃቸውን ወደ አደባባይ የወጡ ንጹሃን ወንዶች፤ሴቶች፤ሕጻናት ኢትዮጵያዊያን በቅርቡ ሕይወታቸው ባለፈው በመለስ ዜናዊ ቀጥተኛ ትእዛዝና ቁጥጥር ሕይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል። በአቶ መለስ ዜናዊና…