ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ታሪክ ከጀግኖች አፍሪካውያን ጋር ከወገነ፤ አሜሪካስ ለምን አትወግንም ? ፕሬዜዳንት ኦባማ አክራ፤ ጋናን…
If History is on the Side of Brave Africans, Shouldn’t the U.S. be Too? When President Obama visited Accra, Ghana in 2009, he delivered two distinct political messages within one…
ሱዛን ራይስ፤የወቅቱ በተባበሩት መንግስታት የዩ ኤስ አሜሪካ አምባሳደር ከአፍሪካ አታላይ፤ጮሌ፤ስግብግብ ራስ ወዳድ ዲክታተሮች ጋር ላለፉት አሰርት ዓመታት ስታሽቃብጥና አሸሸ ገዳሜ ስትል ነበር፡፡ ከዚህ ያለፈ ውግዘታዊ አስተያየት በተቺዎችች ተሰንዝሮባታል::
Matriarch of the Unholy Trinity Susan Rice, the current U.S. Ambassador to the U.N., has been waltzing (or should I say do-se-do-ing) with Africa’s slyest, slickest and meanest dictators for…
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ለውድቀት የተዳረገው የሃይማኖት ነጻነት በኢትዮጵያ በዚህ ባለፈው ሰኔ ወር ላይ ‹‹ አንድነት ለሃይማኖት›› በሚል ጽሁፍ በኢትዮጵያ ስለሚካሄደው የሃይማኖት ነጻነት ገፈፋ ያለኝን ስጋት ገልጬ ነበር፡፡…
The Precarious State of Religious Freedom in Ethiopia In a weekly column entitled “Unity in Divinity” this past June, I expressed grave concern over official encroachments on religious freedom in…
On September 2, 2012, Susan Rice, the U.S. Ambassador to the U.N., delivered a nauseatingly sentimental oration at the funeral of Ethiopian dictator Meles Zenawi. She called Meles “selfless and…
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በሴፕቴምበር 2 2012 የአሜሪካዋ አምባሳደር በተባበሩት መንግስታት: ሱዛን ራይስ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ስርአት ላይ ስሜታዊ ሆና የሚያቅለሸልሽ ቃላት ያዘለ ንግግር አነብንባ…
በ ሰኔ 6-8 እና በ ህዳር 1-4 2005 (እንዳሮፓ አቆጣጠር) በ በግንቦት 2005 የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ ኢህአዴግ ያወጣውን ሕገ መንግሥት በማመን ባዶ እጃቸውን ወደ አደባባይ የወጡ ንጹሃን ወንዶች፤ሴቶች፤ሕጻናት ኢትዮጵያዊያን በቅርቡ ሕይወታቸው ባለፈው በመለስ ዜናዊ ቀጥተኛ ትእዛዝና ቁጥጥር ሕይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል። በአቶ መለስ ዜናዊና በፓርላማው ሕጋዊ ሆኖ የተዋቀረው የአጣሪ ኮሚሽን አጣርቶ እንደዘገበው እውነታ፤ “ባዶ እጃቸውን በሕገ መንግሥቱ ላይ በጸደቀው መብታቸው መሰረት ወደ አደባባይ ከወጡትና ሰላማዊ ሰልፍ በማካሄድ ላይ ከነበሩት መሃል 193ቱ፤ እና እንዲሁም በመንግሥት ወህኒ ቤት ታስረው ባሉት በርካታዎች ላይ ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት ሕይወታቸው አልፏል 763ም ቁስለኛ ሆነዋል፡፡
አስታውሳለሁ! እንዴት እረሳለሁ!! ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በ ሰኔ 6-8 እና በ ህዳር 1-4 2005 (እንዳሮፓ አቆጣጠር) በ በግንቦት 2005 የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ ኢህአዴግ ያወጣውን ሕገ መንግሥት በማመን…
